ረ/ፕ ጸጋዬ እና ሌሎች 4 ተከሳሾች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

Date:

የሲብክመ ፍትሕ ቢሮ ዐቃቤ ሕግ ስልጣንን አላግባብ በመጠቀም፣የመንግስትን ስራ በማያመች አኳሗን በመምራትና  ሀሰተኛ ሰነድ በመስራት፣ ጉቦ በመቀበል ተደራራቢ የሙስና ወንጀል  ፈፅመዋል ብሎ የሙስና ወንጀል ክስ እንደመሰረተባቸው እና ፍርድ ቤቱ የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ቀድመን መዘጋባችን ይታወቃል፡፡

በዚህም መሠረት


1ኛ ተከሳሽ ረ/ፕ ጸጋዬ ቱኬ ኪአ የሙስና ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ 881/2007 አ.9(2) እና 17 (2) ላይ የተደነገገውን በመተላለፉ በ13 ዓመት ፅኑ እስራትና በ21,000 ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወስነል::
  2ኛ ተከሳሽ አቶ ተሰማ ዳንጉሼ ወርቦ በ 3 ዓመት ፅኑ እስራትና በ1,000 ብር ተቀጥቶ በ 2 ዓመት ተገድቧል፣
3ኛ አቶ ታሪኩ ታመነ ኦቲሶ በ10 ዓመት ፅኑ እስራትና በ41,000ብር ተቀጥቷል፣
4ኛ ታፈሰ ቱናሻ በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና 51,000ብር ተቀጥቷል፣
5ኛ ሰይፉ ደሊሳ በ8 ዓመት ከ6 ወርና በ76,000 ብር ተቀጥቷል::

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...