ከ37 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ  የአግልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው ምግብና  መድሃኒቶች ተወገዱ

Date:

ባለስልጣኑ ይህንን ያለው የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በገመገመበት ወቅት ነው።

የተወገዱት ምግቦችም በአብዛኛው የታሸጉ ምግብና መጠጦች ሲሆኑ በአቀማመጥ ምክንያት ለከፍተኛ የፀሃይ ብርሃን የተጋለጡም እንደሚገኙት በባለስልጣኑ የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ ገልገሎ ኦልጅራ ነግረውናል።

በተጨማሪም በህገወጥ መደሃኒት ቁጥጥር ግምታዊ ዋጋው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 10 ኪሎ ግራም የተጠጋ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈ መድሀኒት  መወገዱንም ጠቅሰዋል ::

የምግብና ጤና ነክምርቶች ማስወገድ የተቻለ ሲሆን 310 በሚሆኑ ከስታንዳርድ በታች ሲሰሩ በተገኙ ተቋማት ላይ እርምጃ ወስዷል::

በተጨማሪም በ158 የሚሆኑተቋማቶች ላይ እርምጃ ተወስዷል ተብሏል::

ህብረተሰቡ በሸመታ ወቅት የምርቶችን የመጠቀሚያ ጊዜ እየተመለከተ መሸመት አለበት ያሉት አቶ ገልገሎ ችግሮች ሲያጋጥሙ ጥቆማ ማህበረሰቡ ጥቆማ በመስጠት ቢተባበር ሲሉም ጠይቀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...