ከወጪ ንግድ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ተገኝ

Date:

የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በ2018 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማን እያካሄደ ይገኛል።

የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለማጠናክር በተሰራ ሥራ 800 ሚሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን እና የራሱን ህንፃ መገንባት መቻሉን ተናግረዋል።

የገበያ ሁኔታን ለማረጋጋት በዓመቱ በተሰራ ሥራ 800 የቅዳሜና እሁድ ገበያ መስፋፋታቸውን በመጥቀስ፥ የገበያዎቹ አጠቃላይ ቁጥር 2 ሺህ 869 መድረሱን ገልጸዋል።

31 የገበያ ትስስር ማዕከላትን መገንባት አንደተቻለም ጠቅሰዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...

አዲስ አበባ፦ የዜጎች ቀይ መስመር!

(የግል አስተያየት) አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መናገሻ፣ የበርካታ ብሔረሰቦች ባህሎች ለዘመናት...

አብን የምክክሩን ውጤት ውድቅ አደረገ!

አብን በሀገራዊ ምክክሩ ማጠቃለያ ላይ የተፈጸመውን “ሕገ-ወጥ ጣልቃ-ገብነት” በመቃወም...