የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 122.5 ሚሊዮን ዶላር ለደንበኞቹ

Date:



የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሃገሪቱን የገቢ ንግድ ለማሳለጥ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ ለክቡራን ደንበኞቹ እያቀረበ የሚገኝ ባንክ መሆኑ ይታወቃል።

በዚህም መሰረት በዛሬው እለት (ማለትም እ.ኤ.አ 04/04/2025) የደምበኞቻችንን የውጪ ምንዛሪ ጥያቄ ለመመለስ እ.ኤ.አ እስከ 31/03/2025 ድረስ ባጠቃላይ በቁጥር 711 ደንበኞቻችን ያቀረቡትን ጥያቄዎች በሙሉ በመገምገም ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ ብዛታቸው 698(98%) ለሆኑ ደንበኞች በድምሩ የ122.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድልድል የተደረገ መሆኑን እንገልጻለን። የቀሩት ጥቂት ደምበኞችም ጥያቄ ተጨማሪ የመረጃ ማጥራት ስራ ተሰርቶ በቅርቡ የሚታይላቸው ይሆናል።

በቀጣይም ለደንበኞቻችን የውጪ ምንዛሪ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት ባንኩ ዝግጁ መሆኑን እንገልጻለን።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...