ከሪል ስቴት ሽያጭ ከ1.3 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እንደሚገኝ ጥናት አሳይቷል

Date:

ይህ የተባለው  ጊፍት ሪል ስቴት ለሶስት ቀን የሚቆይ የ30 በመቶ ቅናሽ የአፓርትመንት የንግድ ሱቆች ሽያጭ ሲጀምር ነው፡፡

ሱቆቹን በ2 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ ለገዥዎች ለማስረከብ ተዘጋጅቻለሁ ብሏል፡፡

ድርጅቱ ተመራጭ የሆኑ ዲዛይኖችን እና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት ከዚህ ቀደም በሲ ኤም ሲ አካባቢ በ 16,000 ካሬ ሜትር እና በ95,000 ካሬ ሜትር  ላይ ሁለት መንደሮችን ገንብቶ ለደንበኞቹ ማስተላለፉን ሰምተናል፡፡

በተያያዘም ፈረስ ቤት አካባቢ በ50,000 ካሬ ሜትር ላይ ሶስተኛውን መንደር ገንብቶ ለነዋሪዎች ማስረከቡንም ተናግሯል፡፡

በአሁኑ ደግሞ በአዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በፈረስ ቤት የመኖሪያና የንግድ አፓርታማ መንደሮችን እየገነባ እንደሚገኝና ለሽያጭ ማቅረቡንም ተናግሯል፡፡

በዚህም ከሚያዝያ 2 እስከ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለሽያጭ ክፍት ነው ተብሏል፡፡ 

ከሸገር 102.1

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...