ልዩ ልዩ ዜና

የሩጫዋ ንግሥት፤ የመሠረት ደፋር እናት​ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ

ይህ ዜና ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፣ የሩጫ ንግሥቷ መሠረት ደፋር እና ለመላው ቤተሰቦቿ እንዲሁም ለአድናቂዎቿ እጅግ አሳዛኝ ነው። ወይዘሮ አስቴር መንገሻ ለሀገር ኩራት የሆነችውን መሰረት ደፋርን ብቻ ሳይሆን፣ ስድስት ልጆችንና 18 የልጅ ልጆችን አፍርተውና ለቁም...

አክሊሉ ኪዳኑ ወልደ ጊዮርጊስ- “ያገር ቤት መንገዶች”

ከሀገር ውስጥ እስከ በባህርማዶ በሚዘልቀው የአቶ አክሊሉ ኪዳኑ ወልደ ጊዮርጊስ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ በሚያጠነጥነው መጽሐፍ ላይ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞች እና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ። እሑድ የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 በቴሌግራም ቻናላችን እንገናኝ። የውይይቱ...

ግዮን መጽሔት

ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 14/2018 ዓ.ም በገበያ ላይ ዉሏል

የአቶ አማን ፍስሃፅዮን ሥርዓተ ቀብር !

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስራችና ስራ አስኪያጅ አማን ፍስሃፅዮን ባሳለፍነው ሳምንት ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ ይታወሳል። የአስከሬን አቀባበል የክብር ስንብት እና የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው የስንብት ስነ-ስርዓቱን እንደሚከተለው አዘጋጅቷል። የስንብት መርሃግብሩ የሚካሄደው የፊታችን ሐሙስ የካቲት 12/ 2018 ዓ.ም በአድዋ...

በሃዘን ለተጎዱ ቤተሰቦች እንድረስላቸው!

በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ አካባቢ በሚገኘው የኮየ ፈንታ ደብረ ፀሐይ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በበዓለ ጥምቀት ዕለት በአሳዛኝ የኤሌክትሪክ አደጋ አራት ወጣት አስተባባሪዎችን ማጣታችን ይታወሳል። እነዚህ ወጣቶች በበዓሉ ድምቀት ሰረገላ በማዘጋጀት እና በማጓጓዝ ላይ እንዳሉ በኤሌክትሪክ ንኪኪ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች