ርዕሰ አንቀጽ

ኢ-ፍትሓዊነትን ከመዋጋት ጎን ተገቢ አሠራር ይስፈን!

የግብር ሥርዓት ለአንድ አገር ዕድገትም ሆነ የመልካም አስተዳዳር ሥርዓትን ዕውን መኾን ወሳኝ ነው፡፡ ግብር የሠራና ገቢ ያገኘ ማንኛውም ሰው ባገኘው ልክ የሚከፍልበት፣ የሌለውም በዜግነቱ ተጠቃሚ የሚሆንበት የአገር እሴት ነው፡፡ ግብር ‹‹ያለው ለሌለው›› የሚያስከፍልበት ፍልስፍና...

ማኅበረ ኢኮኖሚያችን ከሕብረተሰባዊ ጠባያችን ጋር ይጤን!

ትክክለኛ አኀዛዊ መረጃ ለማግኘት ቢያዳግትም የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ከመቶ ሚልዮን እንደበለጠ ይታወቃል፡፡ ከአጠቃላይ ሕዝቡ ውስጥ ከ80-85 በመቶ የሚሆነው በግብርና የሚተዳደር ነው የሚለው የተለመደ ገለጻ ዛሬም ብዙ የተቀየረ አይመስልም ፤ የሀገሪቱ የወጪ ምርቶች ያው እንደበፊቱ...

መንግሥት ብሪክስን እና ማክሮ ኢኮኖሚውን ያሰናስል!

ከሁለት ሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በካዛን ሩሲያ በተካሔደው የብሪክስ 16ኛው መደበኛ ጉባኤ ላይ ታድመው ተመልሰዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከኾነ የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ብዙ ተጻራሪ ሐሳቦች እንዲሰነዘሩ መግፍኤ የሚኾን ነው። በአንድ በኩል እርምጃው ሊገኙ...

የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው የሁለት ወራት ግምገማ ጎዶሎ ነው!

መንግሥት ከሁለት ወራተ በፊት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ በወቅቱ የማሻሻያው ዓላማ የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትና ዘላቂነትን የሚደግፍ ዘመናዊና ጤናማ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማዕቀፍ መመሥረት፤ ፈጠራን በማበረታታት ምቹ የኢንቨስትመንትና የንግድ ዘርፍ ተወዳዳሪነት ማሳደግ...

ዘመኑ የቀና ፤ ሀገሩም የጸና ይኾንልን ዘንድ…!

ወርሃ ጥቅምት 2017፣ እንኾ ግዮን ከውድ አንባቢዎቿ ጋር ዳግም ተገናኘች፡፡ መጽሔታችን ለንባብ በቆየችባቸው ባለፉት ከስድስት ከፍ እያሉ ላሉ ዓመታት በርካታ አዲስ ዘመናትን ከወድ አንባቢዎቿ ጋር አሳልፋለች፡፡ ሀገራችን እና ሕዝባችን ያለፉባቸውን መልከ ብዙ ኹኔታዎች ከግምት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች