ርዕሰ አንቀጽ

ጅረትን ልብ ይሏል ፤ ግዮን አሁንም እየፈሰሰች ትቀጥላለች! 

ፈላስፋው እና አሰላሳዩ ሦስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ቶማስ ጀፈርሰን የፕሬስን አስፈላጊነት አስመልክቶ ከተናገራቸው ንግግሮች መሃል ታሪክ የሚከተለውን ኃይለ ቃል ከትቦልን አልፏል፡- ‹‹የሰው ልጅን አእምሮ ለማብራት ብሎም ምክንያታዊ፣ ሞራላዊ እና ማኅበራዊ ፍጡሩነቱን ለማጎልበት ምርጡ መሣሪያ ፕሬስ...

ማኅበራዊ ተሳትፏችን ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል!

ኢትዮጵያውያን ለረጅም ጊዜያት ከምንታወቅበት በርካታ የወል ማንነት ውስጥ አንዱ እርስ በእርሳችን ያለን ማኅበራዊ መተጋገዝና ተሳትፏችን ነው፡፡ የምንታወቅበት የራሳችን የኾነ ማኅበራዊ ማንነት ያለን ሕዝቦች ነን፡፡ የዳበረ እሴትን ካካበቱ ሀገራት መካከልም ግንባር ቀደም ከሚባሉት ውስጥ ነን፡፡...

የምክክር ኮሚሽነሩ ‹‹ኮሚሽነሮች›› ከታሪክ ተጠያቂነት አያመልጡም!

በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ግብራቸው የቱንም ያህል የተቃራኒያቸው ያህል ቢኾንም፣ የምዕራቡ ዓለም መልክ እና ቅርጽ ያላቸው ተቋማት መሠረት ከተጣለ አንድ ክፍለ ዘመን አልፏል፡፡ ከዴሞክራሲ እና ከዜጎች መብት ጋር የተገናኙ ተቋማት ዕድሜ ግን አጭር ነው፡፡ የደርግን...

ኢትዮጵያን እየጠበቃት ካለው ፍርሰት እንታደጋት!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ40-60 ሚሊዮን ሕዝብ ይኖርበታል ተብሎ በሚገመትው የዐማራ ክልል ላይ ወታደራዊ አገዛዝ ካወጁ ሦስተኛ ሳምንታቸው እየመጣ ነው፡፡ የዐዋጁን ባለቤት ‹‹ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ›› ያልነው እንበለ ምክንያት አይደለም፡፡ የክልል ም/ቤት ያልተወያየበትና ያላወቀው፣ ከዛም ባስ...

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ዘርፍ እንቅፋቶች እና ምክረ ሐሳቦች

የናሙና ጥናቶች በተመረጡ አራት የናሙና ጥናቶች የተሰበሰቡ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ፣ የዚህ ጥናት ዋነኛ ግኝቶች የምግብና የመጠጥ ኢንዱስትሪዎች በሚከተሉት ነጥቦች ረገድ ከፍተኛ አቅም እንዳላቸው ያመላክታሉ፡- ለወጣቶችና ለሴቶች ሰፊ የስራ እድሎችን መፍጠር፡ በእያንዳንዱ የምግብ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከሚሰሩት አጠቃላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች