ቢዝነስ ዜና

በደሌ ቢራ ፋብሪካ የተለያዮ ኃላፊነቶችን ለመወጣት በበደሌ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ

በሃይንከን ኢትዮጵያ ስር የሚገኘውና ከተመሰረተ 37 ዓመታት ያስቆጠረው በደሌ ቢራ ፋብሪካ ማኀበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በበደሌ ከተማ እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ። ሃይንከን ኢትዮጵያ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኀብረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል ያለመ...

አዋሽ ባንክ እና ሳፋሪኮም አብሮ ለመስራት ውል ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክ እና ሳፋሪኮም ኤም ፔሳ (M-PESA ETHIOPIA SC) "እርፍ በኤምፔሳ" የተሰኘ መተግበሪያ በማስጀመር፤ በዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስታራቴጂክ አጋርነት ውል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ ፋይናንስ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው

የኢትዮጵ ብሄራዊ ባንክ ገዢ  አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ቀጣይነት ባለው የፈጠራ ስራዎች እና ትብብር፣ የካፒታል ገበያውን ስነ ምህዳር እና ደጋፊ መሰረተ ልማቶች፣ የሃገሪቱን የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ብልፅግና በሚደግፍ መልኩ ለማሳደግ ባንኩ ቁርጠኛ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዋሽ ባንክ እና የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ፣ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት በዛሬው እለት ማለትም ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማው ሥነ ሥርዓት ላይ፣ የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ...

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በይፋ ግብይት ጀመረ

ይፋዊ የግብይት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከፍተኛ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የባንክ ፕሬዚዳንቶችና የልማት አጋሮች በተገኙበት ተካሄደ። ወጋገን እና ገዳ ባንኮች በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሰነዶቻቸውን በማስመዝገብና ሌሎች መስፈርቶችን በማሟላት ግብይታቸውን በይፋ አስጀምረዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች