ቢዝነስ ዜና

ባንኮች የማገገሚያ እቅድ እንዲያዘጋጁ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ከባድ የገንዘብ ችግር ሲያጋጥማቸው ራሳቸውን እንዲያገግሙ የሚያስችል ዝርዝር እቅድ እንዲያዘጋጁ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ ቁጥር SBB/93/2025 አውጥቷል። ይህ መመሪያ የባንኮችን የገንዘብ መረጋጋት ለማረጋገጥ እና ቀውስ ከመከሰቱ በፊት ዝግጁ እንዲሆኑ ለመርዳት ያለመ...

ማዕከላዊ ባንክ ባንኮች የማገገሚያ እቅድ እንዲያዘጋጁ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች ከባድ የገንዘብ ችግር ሲያጋጥማቸው ራሳቸውን እንዲያገግሙ የሚያስችል ዝርዝር እቅድ እንዲያዘጋጁ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ ቁጥር SBB/93/2025 አውጥቷል። ይህ መመሪያ የባንኮችን የገንዘብ መረጋጋት ለማረጋገጥ እና ቀውስ ከመከሰቱ በፊት ዝግጁ እንዲሆኑ ለመርዳት ያለመ...

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ተደራሽነት እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች አገልግሎት እየሰጡ ያሉት ለሀገሪቱ ህዝብ 3 በመቶ ለሚሆነው ብቻ መሆኑ ተገለጸ። ይህ ደግሞ በቂና ፍትሃዊ የሆነ የመድን ሽፋን እየተሰጠ አለመሆኑን ያሳያል። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ 18 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ሲኖሩ፣ ከእነዚህ ውስጥ 13ቱ...

አይ ኤም ኤፍ ሰለ ኢትዮጵያ

የዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) የሥራ አመራር ቦርድ የኢትዮጵያን የ3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ሦስተኛ ዙር የብድር ፕሮግራም አተገባበር ግምገማ ቀደም ሲል በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የድርጅቱ ቃል አቀባይ መናገራቸውን ሮይተርስ...

የውጭ ኢንቨስትመንትና ንግድ ከአቅም በታች መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI) እና የውጭ ንግድ አፈጻጸም ከታቀደው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳብራሩት፣ ለዚህም ዋነኞቹ ምክንያቶች ያልተተገበሩ እቅዶች እና የገበያ ለውጦች ናቸው ብለዋል። ኮሚሽነር ዘለቀ እንደገለጹት፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች