ብዝሃ ሃይማኖት

ፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር የዘገባ ፍቃድ ለጊዜው ታገደ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥር የሚሰሩ ኦርቶዶክሳውያን የሚዲያ ተቋማት በአንድ ማዕከል  እንዲያገለግሉ፣ የመረጃ ፍሰቱ ወጥነት ያለውና ተቋማዊ መሆን ይችል ዘንድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የሁለት ቀናት ሥልጠና ተሰጥቶ የቤተ...

ፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር አስቸኳይ ማብራሪያ እንዲሰጥ ተጠየቀ

መምሪያው ለፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር በጻፈው ደብዳቤ ማኅበሩ ከተቋቋመበት ዓላማ ውጭ ርቱዕ እምነትን ከሥነ ምግባር ጋር ይዞ የሚኖረውን ሕዝበ ክርስቲያን ያሳዘነ፣ እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ለጠላት መሳለቂያ እንድትሆን ያደረገ ከቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ጋር የሚቃረን...

በሰገነት ላይ የተሰበከ የስሕተት ስብከት

ብቻህን ማሰብ ስትጀምር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የብቻችን የሆነ ትምህርት የለም። በማኅበር እንማራለን ፤ በማኅበር እንጸልያለን ፤ አንድ ሆነን የተዘጋጀልንን ማዕድ ቅዱስ ቊርባን እንቀበላለን ፤ በመጨረሻም የተዘጋጀልንን የተስፋ አገር እንቀበላለን። ክርስቶስ ያስተማረ በጉባኤ ነው ፤ ስለዚህም...

ሰውን በገንዘብ የሚሸጥ ትውልድ ይሁዳን ማማት አይችልም” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

እንደ ይሁዳ ሁሉ ዛሬም የንፁሕ ደም የሚያፈስሱ፤ ንጹሕን አሳልፈው የሚሰጡ፤ እውነተኛውን ጻድቁን የሚያስገደሉትን ኢትዮጵያ መታቀፏን ብፁዕነታቸው ገልጸዋል፡፡ ንጹሕ ደም ማፍሰስ፤ ጻድቁን አሳልፎ መስጠት ምንም እንደማይጠቅም ከይሁዳ እንማር፤ በደላችንን አምነን አምለካችን ኾይ ማረን እንበለው ብለዋል፡፡ ይሁዳ ለራሱ...

✞ ሥርዐተ ጸሎት ወስግደት ዘዓርብ (ስቅለት) ✞

✨✨✨ ዐርብ ነግህ /ጠዋት/፤ በ፲፪ት ሰዓት፤✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ አምላካችን በጥንተ ተፈጥሮ በፍጥረት መካተቻ ( በ6ኛው ቀን)...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች