ተጋባዥ ፀሐፊ

እየራራን (በእውቀቱ ስዩም)

ዛሬ በስሱ እንድሰብካችሁ ፍቀዱልኝ ! አውሮፓ ከተሞች አንዱ እግር ከጣለህ የሆነ ነገር ታያለህ፤ መንገድ ላይ ስትሄድ የደላቸው የጠገቡ ርግቦች ያጋጥሙሀል’፤ አጠገባቸው መድረስህን አውቀው መንገድ አይለቁልህም፤ ከመጤፍ ሳይቆጥሩህ፥ለቀማቸውን ወይም ጨዋታቸውን ይቀጥላሉ፤ እንዳትረግጣቸው ርምጃህን ቆጥበህ ለመራመድ ትገደዳለህ፤ ቅዲስቲቱ...

ጦርነት ያደናቀፈው ጉዞ አድዋና ያሬድ ሹመቴ‼️

የኢትዮጵያው ሰው Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ ባለ ብዙ ታሪክ ነው ። ጎልማሳው ያሬድ የሥነ-ጽሁፍ ባለሙያ ፣ ገጣሚ ፣ የሙዚቃ ዜማ ደራሲ ፣ የእምዬ ምኒሊክ የትውልዴ ማስታወሻ የጉዞ አድዋ ፊታውራሪ ፣ የፊልም ባለሙያ ፣...

የውድቀት አዋጅ !

እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮጵያውያን ለደህንነታቸው የቆመ፣ ሀላፊነት የሚሰማው አስተዳዳሪ የሚያገኙት መቼ ነው?! (በድሉ ዋቅጅራ) በመጀመሪያ ከአርባ በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተምረውም/ሳይማሩም ተመርቀው፣ወይም ትምህርታቸውን 12ኛ ላይ አቁመው፣ እዚህ ግባ የሚባል የስራ እድል በሌለባት ሀገር የሚበተኑ ወጣቶች፣...

“ቆሻሻ ናት ጓደኞቿም ቆሻሻ ናቸው”

ከአሌክስ አብርሃ ((አገርህን ስታፈርስ የሚጠብቅህ ይሄ ነው)) የፈለክበት ደረጃ ብትደርስ ጥራጊ ነህ! ባለቤቱን ካስቀየምክ የፈለገውን ይልሃል! ለሱማሊያዊያን እንደዚህ ጊዜ አሳዛኝና አሳፋሪ ጊዜ ያለ አይመስለኝም። ትራምፕ ለካቢኒያቸው "ትውልደ ሱማሊያዊቷን ኢልሃን ኡመር ያውም "ኮንግረስውማን" የሆነችውን ሴትዮ እንዳትበላ እንዳትዘራ...

እየተቀራረጽን

(በእውቀቱ ስዩም) ዘጠና የጎረመስኩበት እንጂ የተወለድኩበት ዘመን አይደለም፤ ግን የዘጠናዎቹ ሰው ነኝ ለማለት አላቅማማም ፤” የኔ ዘመን የምንለው የተወደድንበትን እንጂ የተወለድንበትን አይደለም “ ይል ነበር ምኡዝ:: ዘጠና እውነትም ገራሚ ዘመን ነበር፤ ለመጀመርያ ጊዜ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች