ተጋባዥ ፀሐፊ

“ታሪኩ እንዳይጻፍ ግዝት የጣለው የልብ ሐኪም”

ዛሬ 81ኛ የልደት ቀኑ ነው ደጋግሞ"ይቺን ሠራ ብላችሁ አታሳንሱኝ""የምችለውን ሠራሁ ሞከርኩ እንጂ ያሰብኩትን ያህል አልሠራሁም።""ማድረግ ከሚገባኝ ውጭ አንዳችም የሚያስጨበጭብ፣ መጽሐፍ የሚያስጽፍ፣ ዲስኩር የሚያስነግር ገድል የለኝምና ተውኝ!" የሚለው፤ ስለሥራው፣ ስለታሪኩ፣ ፈፅሞ ሊነገርለት የማይሻው፣ የህይወት ታሪኩን እንዳንጽፍ በሰው...

አቶ ሙሼ ሰሙ ስለ ትምህርት ፓሊሲዉ ምን አሉ

ከአራት ዓመት በፊት ተግባር ላይ የዋለው የትምህርት ፓሊስ ከዓመት ወደ ዓመት "የድሃ ልጅን" ከከፍተኛ የትምህርት ስርዓት እያስወጣ የመካከለኛና ከፍተኛ ገቢ ያለውን "የሀብታም ልጅ" ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በስፋት የማስግባት እድል እየፈጠረ በመሆኑ "ማህበረሰባችን ተረጋግቶ...

ሁላችንም የምናውቀው ቀልድ!

አሌክስ አብርሃ ቻይናዊው ለኢትዮጵያዊት ሚስቱ "አሪፍ ምሳ ስሪልኝ " ብሎ ያመጣውን ጥቅል ነገር ያቀብላታል። የሚስት እናት በእንግድነት ሄደው ነበርና ያው እንደኢትዮጵያ አባወራ ስጋ በኪሎ ገዝቶ ይሆናል ብለው ቢከፍቱት …እንቁራሪት፣ ፌንጣ፣ በረሮ። መቸስ የሰው አገር ሰው...

እንሰሳ እንኳ ሲሞት ቆዳውን ትቶ ይሞታል ፣ እኛ ለትውልድ ምን ትተን እንሄድ ይሆን ? ከዮናስ ዘዉዱ

የእጅ አሻራችን ስለ እኛ እውነቱን ያናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡ የእግር አሻራችን ሰለ እኛ እውነቱን ይናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡የእናቴ እጆችን ስመለከተው አንዳንዱ ቆስላል፤ አንዳንዱ ጠቁራል ፡፡ አንዳንዱ ሻካራ ሆናል፡፡ብዙ ጊዜ ባዝሊን ትቀባዋለች፡፡ ይህ የእናቴ እጅ አሻራ ስለ...

ያለፉት ዐሥርት ዓመታት…

ትላንት ከረዥሙ እስሬ የተፈታሁበት ዐሥረኛ ዓመት መሆኑን ጋዜጠኛ ኤርምያስ በጋሻው አስታወሰኝ። ይህም ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ። ዞን ዘጠኝ ጭቆና የወለደው ንቅናቄ ነበር። ስንመሠርተው የጀመርነው ነገር ክብደት በቅጡ አልገባንም ነበር (መሰለኝ)። በደመ ነፍስ ጭቆናን እምቢ በማለት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች