ቴክኖ-ቢዝ

በሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ሊቋቋም ነው

17.5 ሚሊዮን ዶላር ባጀት ተመድቦለታል ሩዋንዳ በ17.5 ሚ. ዶላር በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተዘገበ፡፡ የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን 17.5 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ፣ የሩዋንዳ ኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከልን ለማቋቋም የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሩዋንዳም  የአፍሪካ የመጀመሪያዋ...

ኢሎን መስክ አዲስ የበይነ መረብ ኢንሳይክሎፒዲያ ይፋ አደረገ

ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ፣ ግሮኪፒዲያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ ከመሆኑም በተጨማሪ፣ ለዊኪፒዲያ አማራጭ እንደሚሆን ገልጿል። መስክ ባለፈው ወር ዊኪፒዲያ ለፅሁፎቹ እነ ኒውዮርክ ታይምስን በምንጭነት እንደሚጠቀም አንስቶ የሚሰጠው መረጃ የተዛባ ነው በማለት አዲስ ኢንሳይክሎፒዲያ እንደሚያወጣ አስታውቆ ነበር። ግሮኪፒዲያ...

የቻሌንጅ ዘመን ነው

ቢዝነስ ማስተዳደር ፈተና እየሆነ ነው። እናም ከወትሮው በተለየ መንገድ አስብበት። የቻሌንጅ ዘመን ነው። የቢዝነስ ዓላማ የደንበኞችን ችግር በመፍታት ገቢ እና ትርፍ ማግኘት ነው። ለደንበኞችህ ጥቅም ከሌለህ ገቢ አታገኝም። ይህ የቢዝነስ ሀ ሁ ነው። የቢዝነስ አቡጊዳ ደግሞ...

ኦፕን ኤ.አይ ዓመታዊ ገቢውን  ወደ 1 ትሪሊዮን ዶላር ለማሳደግ አቅዷል

ኩባንያው በዓመት 13 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ እየሰበሰበ ሲሆን፤ በቀጣይ አምስት አመታት ይህንን ገቢ ወደ 1 ትሪሊዮን ዶላር ለማድረስ ማቀዱን አስታውቋል፡፡  70 በመቶ የሚሆነውን ገቢውን የሚሰበስበው ሰዎች ከኤ.አይ ጋር ለሚያደርጉት የሃሳብ ልውውጥ ከሚከፍሉት ወርሃዊ ክፍያ...

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የሚደረጉ የሃቅ ማጣራቶችን ማመን እንችላለን?

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ቻትቦቶችን (AI chatbot) ሃቆችን ለማጣራት መጠቀም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። እነዚህ ቻትቦቶች የሚሰጡት ምላሽ ግን ሁሌም ልናምነው የሚገባ አይደለም። በቅርቡ ቴክራዳር በተሰኘ ተቋም የተደረገ ጥናት 27 በመቶ አሜሪካውያን የተለመዱትን እንደ ጎግል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች