ወቅታዊ

የኢትዮጵያ አሁናዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ በጠቅላዩ አንደበት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰሞኑ በአራት ክፍል የሚሠራጭ ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ የመጀመሪያውን ቃለምልልስ ቀደም ሲል ግዮን መጽሐየት ጠቅለል አድርጋ አቅርባው ነበር፡፡ ሁለተኛውም ቃለምምልስ ደግሞ ትኩረት የተደረገባቸውን ነጥቦች መሠረት በማድረግ እንደሚከተለው ጠቅለል አድርገን አቅርበንዋል፡፡ በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር...

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫ በጠቅላዩ አንደበት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትላንት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) ቀርበው በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በምለሻቸውም ስለኢትዮጵያዊነት በተለይም ብዙዎች ስለሚተቹት የለውጥ ወቅትና የለውጥ ማግስት ሁኔታዎች እንዲሁም በዚህ ሂደት ውስጥ መንግሥታቸው ስለገጠመው ፈተና ሰፋ...

ቀውስ የወለደው የኢትዮጵያውያን ስደት!

‹‹ስደት›› በተለምዶ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ መፍለስ ማለት ነው። ሰዎች ከቤታቸው፣ ከትውልድ አካባቢያቸው በምስጢር ወይም በገሀድ ለቀው ወደ ሌላ ሥፍራ የሚያደርጉት ፍልሰት ነው። ስደት ዓለማቀፋዊ ነው፡፡ በዓለማችን የመጀመሪያው ስደት፣ በታላቁ መጽሐፍ ተሰንዶ የምናገኘው የያዕቆብ...

“ቁርስ መዝለል ከጀመርኩ አንድ ዓመት ሆኖኛል”

የጤና ባለሙያዎች እና ለምሬት የዳረጋቸው ኑሯቸው ባለፉት ሳምንታት የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ከደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር የተያያዘ ለዓመታት የቆየ ጥያቄዎችን ለመንግሥት አቅርበዋል።ጥያቄያችን መልስ ካላገኘ የሥራ ማቆም አድማ እንመታለን ያሉት ባለሙያዎቹ ወርሃዊ ደሞዛቸው በአገሪቱ ካለው የኑሮ...

በኢትዮጵያ የተከሰተው ኃይለኛ ቅዝቃዜ መንስኤና ማብቂያው

አዲስ አበባን ጨምሮ በኢትዮጵያ አብዛኛው ስፍራዎች ሰሞኑን የተከሰተው ጠንከር ያለ ብርድ ከዚህ ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ እየተዳከመ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በዚህ ወቅት ከሳይቤሪያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ በሚገባው ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ጠንከር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች