ዋናው ጤና

“ዛሬም ድረስ የሰው ልጅ በወባ በሽታ ሲሞት ማየት ያሳፍራል”

ከተመሰረተ 27 አመታት ያስቆጠረው የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር፣ ዛሬም ድረስ የሰው ልጅ በወባ በሽታ ሲሞት ማየት ያሳፍራል ብሏል። እንደ ሀገር እንደማህበርና እንደ ግለሰብ፣ የወባ በሽታን በመከላከል ረገድ ሰፊ ስራ የተሰራ ቢሆንም፣ ዛሬም ድረስ የሰው...

ሰዎች በህይወት እያሉ ኩላሊታቸውን እንዲለግሱ የጸደቀው  አዋጅ ተግባራዊ ይሁን

የኩላሊት ታማሚዎች ለአንድ ቀን ዲያሊስስ እስከ 5 ሺህ ብር እንደሚያስፈልጋቸው እና ይህም በኢትዮጵያ ካለው ወቅታዊ የኑሮ ሁኔታ ጋር ወጪውን መቋቋም እንዳልቻሉ ተገልጿል:: በርካቶች በአቅም ማጣት ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም የዲያሊስስ ህክምና በበቂ ሁኔታ የሚሰጡ...

ከ10 ህጻናት ስድስቱ ለነርቭ ዘንግ ችግር ይጋለጣሉ

በኢትዮጵያ የነርቭ ዘንግ ችግር የሌለባቸውን ልጆች መውለድ የሚችሉት 29 በመቶ ሴቶች ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። ከ10 እናቶች መካከል 6ቱ የነርቭ ችግር ያለባቸውን ህፃናት ሊወልዱ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አጥኚ ዶክተር ማስረሻ ተሰማ ገልፀዋል። የበሽታው ምክንያትም ምግብን...

የጦስኝ ጥቅሞች ምንድን ናቸው ?

ጦስኝ በውስጡ የተለያዩ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን የያዘ ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል በዋናነት የሚጠቀሱት የሚከተሉት ናቸው:- 1.በአንቲኦክሲደንት የበለፀገ ነው (Rich In Antioxidants) እንደ ታይሞል (thymol)፣ ካርቫክሮል (carvacrol) እና ሮዝማሪኒክ አሲድ (rosmarinic acid) ያሉ ውህዶችን በውስጡ ስለሚይዝ የሰውነታችንን...

ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ የኩላሊት ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ እስከሚያደርጉ ድረስ ለእጥበት (ዲያሊሲስ) የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ለመሸፈን ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል፡፡ ህሙማኑ የኩላሊት ንቅለ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች