ዋናው ጤና

ልጆች የክረምት ዕረፍታቸውን እንዴት ማሳለፍ  አለባቸው

በሳይንስ ላይ የተመሰረቱ ምክሮች ለወላጆች ትምህርት ቤቶች ሲዘጉ ልጆች መማርን አያቆሙም - የመማሪያ መንገዳቸውን ብቻ ነው የሚቀይሩት። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ልጆች በክረምት ዕረፍት ወቅት የሚያደርጉት ነገር ለጤናቸው፣ ለስሜታዊ ደህንነታቸው እና ለወደፊት የትምህርት ስኬታቸው ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር...

ላንሴት ሆስፒታል ለዘላቂ ታካሚዎች  የሆስፒስ ማዕከል አስመረቀ

ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል በሀገራችን በአይነቱ ልዩ የሆነና ለማይድን ወይም ዘላቂ የሆነ ሕመም ላለባቸው ታካሚዎች የሚያገለግለውን፤ "ሆስፒስ" እየተባለ የሚጠራውን የአገልግሎት ማዕከሉ አስመርቋል። "ሆስፒስ" በማይድን በሽታ ተይዘው የሕይወታቸውን ፍፃሜ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ ሰዎች የሚሰጥ የሕክምና አገልግሎት ሲሆን፤...

የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርት የገበያ ድርሻ ወደ 41 በመቶ አደገ

በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርት የገበያ ድርሻ ከ8 በመቶ ወደ 41 በመቶ ማደጉን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ አስታወቁ። ይህ ጭማሪ የመጣው የሀገር ውስጥ የመድሃኒት አምራቾች ምርቶች በግዥ ሂደት ቅድሚያ እንዲሰጣቸው በመደረጉ እንደሆነ ሚኒስትር ዴኤታዋ...

አዲስ የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት ጥቅም ላይ ሊዉል ነዉ

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በቅርቡ የጸደቀውን የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት “ሌናካፓቪር” (Lenacapavir) ኤችአይቪን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ውስጥ አገሮች እንደ  መሳሪያ እንዲጠቀሙበት ምክረ ሃሳብ ማቅረቡን ሲኤንኤን (CNN) ዘግቧል። ይህ መድኃኒት በተለይም ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ ቡድኖች እና የኤችአይቪ...

ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው ነፃ የህክምና አገልግሎት ተጀመረ

በጤናው ዘርፍ ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የክረምት በጎ አድራጎት ትግበራ ነፃ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በይፋ የተጀመረው የ2017 ዓ.ም የጤናው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች