.
“በጋዛ የተከሰተው እና ሰው ሠራሽ የሆነውን የረሐብ ፍጅትና ዕልቂት ጉዳይ፣ አሁን በዓለም ዐይኖች ፊት ለመጋረድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
.
ሰው ሠራሽ የረሐብ ፍጅቱ እንደሚከሰት ቀድመን ዐውቀን ነበር። ስለርሱ ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። እናስቆመው ዘንድ አልተፈቀደልንም።
.
በየዕለቱ የሰው ሕይወት እየቀጠፈ ስላለው ይኼንን ዓለም አቀፍ ቸነፈር አስመልክቶ አሁን የዓለም አገራት መሪዎችን የምንጠይቀው አንድ ያፈጠጠ ጥያቄ አለን፤
.
እርሱም ‘ሰብዓዊነት ሆይ! ከወዴት አለህ?’ ስንል እንጠንቃለን።
.
ሰብዓዊ ዕርዳታ ላይ እየተደረገ ያለው ዕቀባ ዛሬውኑ ይቁም!!
.
ተኩስ አቁም አሁኑኑ!”
.
ቴዎድሮስ አድሐኖም (ዶ/ር)
በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የጤና ድርጅት ፕሬዝዳንት
‘ሰብዓዊነት ሆይ! ከወዴት አለህ?’- ዶ /ር ቴዎድሮስ አድሐኖም
Date:
