ዓለም አቀፍ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቻይና ደርሰዋል

ፕሬዚዳንቱ በሻንካ'ይ ትብብር ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ወዳጃቸው ቻይና ብቅ ያሉት። በአራት ቀናቱ የቻይና ቆይታቸውም ፕሬዚዳን ሺ ጂንፒንግን ፣የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ጨምሮ የተለያዩ ነሪዎችን ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሽን'ካይ ትብብር (SCO)...

የአሜሪካ መንግሥት ለቀድሞዋ ም/ፕሬዚዳንት የሚያደርገውን ጥበቃ አቆመ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር “ሴክሬት ሰርቪስ” በተባለ ተቋም በኩል ለካማላ ሐሪስ የሚያደርገውን ጥበቃ ማቆሙን አስታወቀ፡፡ የቀድሞዋ ምክትል ፕሬዚዳንት በአሜሪካ መንግሥት የሚደረግላቸው ጥበቃ የሚያበቃው በሚቀጥለው ዓመት 2026 እንደነበር የዲደብሊው ዘገባ ያመለክታል፡፡ በሀገሪቱ ሕግ መሰረት፤ ከኃላፊነታቸው ከተሰናበቱ በኋላ...

የሶማሊያው መሪ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች እና  ከሱዳን ጋር ውይይት አደረጉ

መንግስታዊው የሶማሊያ ብሄራዊ የዜና አገልግሎት (Sonna) እንደዘገበው የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ  ውይይት ያደረጉት  ትናንት ሞቃዲሾ ውስጥ ከሱዳን ወታደራዊ መረጃ ሃላፊ እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሚኒስትር የልዑካን ቡድን ነው። እንደዘገባው የኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ...

ማህሙድ አባስ በተመድ ስብሰባ እንዳይሳተፉ ታገዱ

አሜሪካ የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ እንዳይገኙ አገደች። አሜሪካ ከፕሬዝዳንት መህሙድ አባስ በተጨማሪ 80 የሚሆኑ ባለስልጣናት በመጪው መስከረም በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ አመታዊ ጉባኤ ላይ እንዳይሳተፉ ማገዷ ተነግሯል። ይህ...

ቴሕራን-ኢራን ከኑክሌር አጋጁ ሥምምነት የሚያስወጣ ደንብ ልታረቅ ነዉ

የኢራን ብሔራዊ ምክር ቤት (ፓርላማ) ሐገሪቱ የኑክሌር ጦር መሳሪያ እንዳይመረት ከሚያግደዉ ዓለም አቀፍ ሥምምነት እንድትወጣ የሚያደርግ ሕግ እንደሚያረቅ አስታወቀ። ኢራን እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር በ2015 የተደረገዉን ሥምምነት «አላከበረችም» የሚሉት ጀርመን፣ፈ,ረንሳይና ብሪታንያ በኢራን ላይ ከዚሕ ቀደም ተነስቶላት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች