ዓለም አቀፍ

አሜሪካ የጋዜጠኞችና እና ተማሪዎች የቪዛ መስፈርትን ጥብቅ ልታደርገው ነው

በትራምፕ አስተዳደር የአሜሪካ የሕግ ፍልሰት ላይ እየተደረገ ያለው አጠቃላይ እርምጃ አካል በመሆኑ ለተማሪዎች፣ ለባህል ልውውጥ ተጓዦች እና ለመገናኛ ብዙኃን አባላት የሚሰጠው የቪዛ መስፈርት ጥብቅ ሊደረግ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ወደ ስልጣን...

፥ኪም ጆንግ ኡን እና ፑቲን በቻይና ግዙፍ ወታደራዊ ትርኢት ላይ ይገኛሉ

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣዩ ሳምንት በሚካሄደው የቻይና ግዙፍ ወታደራዊ ትርኢት ላይ ከሚገኙ ከሃያ በላይ የውጭ ሀገር መሪዎች መካከል እንደሚገኙ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀሙስ ዕለት አስታውቋል። በቤጂንግ...

የህፃናት ግድያ በአሜሪካን ሚኒያ ፖሊስ

በአሜሪካን ሚኒያፖሊስ በሚገኝ የካቶሊክ ትምህርት ቤት በተከፈተ የተኩስ ጥቃት ሁለት ህፃናት ሲገደሉ 17ት የሚሆኑት ደግሞ ስለመቁሰላቸው ተሰምቷል። በሚኒያፖሊስ የካቶሊክ የህፃናት መማሪያ ትምህርት ቤት ሆን ተብሎ በተከፈተው በዚህ ተኩስ ከቆሰሉት ውስጥ 14ቱ ህፃናት ናቸው፤ ህፃናቱ በደረሰባቸው ጥቃት...

ትራምፕ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች የሞት ቅጣት እንዲፈረድ ጠየቁ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሰው በመግደል የሚከሰሱ ግለሰቦች የሞት ቅጣት እንዲወሰንባቸው ለመጠየቅ ማቀዳቸውን ተናገሩ። ትራምፕ በዋይት ሐውስ በተካሄደ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የሞት ቅጣት ይህንን ዓይነቱን ወንጀል "የሚያስቀር" እርምጃ ይሆናል ብለዋል። ፕሬዝዳንቱ፤...

ህንድ ምርጥ የዋጋ ስምምነት ካገኘች ነዳጅ ዘይት መግዛት እንደምትቀጥል አስታወቀች

ህንድ የ1.4 ቢሊየን ህዝቦቿን ጥቅም ለማስጠበቅ "ምርጥ ስምምነት ካገኘችበት" ከየትኛውም ቦታ ነዳጅ ዘይት መግዛቷን እንደምትቀጥል በሩሲያ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናግረዋል። አምባሳደር የቪናይ ኩመር ይህንን መግለጫ የሰጡት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ህንድ በመግዛቷ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች