የግዮን እንግዳ

ሕዝብን አገልጋይ መሆን ነው ስልጣን መያዝ፤ ይሄ ሊታሰብበት ይገባል

ይህ ቃለ ምልልስ ግንቦት 2011 ዓ.ም ከግዮን መጽሔት ያደረጉት ሲሆን ምንም ማስተካከያ ያልተደረገለት መሆኑን እናስታውቃለን ። የመጨረሻ ክፍል ግዮን፡- ሙስሊሙ በሀገር ደረጃ ሀገሩን ለማሳደግ ምን ማድረግ አለበት ይላሉ? ሐጂ ዑመር፡- በቅድሚያ ሃይማኖታዊ ተግባሩ ላይ ኃላፊነቱን በደንብ ሊወጣ...

“ለ40 ዓመታት ሃብቴን በሙሉ ትቼ መጅሊሱን ሳገለግል ኖሪያለሁ”ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ

ይህ ቃለ ምልልስ ግንቦት 2011 ዓ.ም ከግዮን መጽሔት ያደረጉት ሲሆን ምንም ማስተካከያ ያልተደረገለት መሆኑን እናስታውቃለን ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንግግራቸው፣ በሃገራዊ ጉዳይ ባላቸው ተሳትፎ፣ሰዎችን በሙሉ በአንድ የሚመለከት አስተሳሰባቸው፣ በአጠቃላይ በሁለንተናቸው አብዛኛውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ማራኪ...

‹‹ሰው ሀገር የማየው መልካም ነገር ሁሉ ያስቀናኛል››

ወ/ሮ ሳራ ሐሰን(የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ም/ፕሬዝዳንት)ባሳለፍነው ዕትም ከሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ም/ፕሬዝዳንት ሳራ ሐሰን ጋር በግል ሕይወታቸው እና በሥራ እንቅስቃሴያቸው ዙርያ ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገን የነበረ መኾኑ ይታወሳል፡፡ በመጨረሻውና በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሌሎች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎቻቸው...

‹‹ሀገር ከዘመኑ ጋር የሚራመድ የኢንቴሪየር ዲዛይን ሥራ ያስፈልጋታል››

ፍሬዘር ተሾመ (የኤሮ አይረን ኢንቴሪየር ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ) በሀገራችን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢንቴሪየር ዲዛይን መስክ ተፈላጊ እየኾነ መጥቷል፡፡ ቴክኖሎጂ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየረቀቀ ከመሔዱ አንስቶ፣ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች ትኩረት ሳቢ እየኾኑ መምጣት፣ በርካቶች በዘርፉ...

‹‹በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ነጋዴዎችን የሚያቅፍ መዋቅር ፈጥረናል››

ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ (የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ) ባሳለፍነው ዕትም ከኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር በግልና ሙያዊ ሕይወታቸው ዙርያ ሰፋ ያለ ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍልም በዋና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች