ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 7 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!
-የግዮን እንግዳ አምዳችን :-
‹‹ኢትዮጵያውያን ከመሬት ጋር ያለን ቁርኝት እጅግ የጠበቀ ነው››
‹‹ወጪና ገቢን በሥርዓት መመዝገብ ከተቻለ ዘርፉ አክሳሪ አይደለም››
ኢንጂነር ጀበል ጀማል
(የ‹‹ጀ.ጀኮን ኮንስትራክሽን›› መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር)
«ወጣቶች ነገን እየጠበቁ አይደለም፤ ዛሬን እየገነቡት ነው!» ዜናዬነህ ግርማ
የማይደበዝዝ የታሪክ አሻራ፤
አበበ ቢቂላና ማሞ ወልዴ በዓለም መድረክ
ከቪላዎች እስከ ሰማይ ጠቀስሕንፃዎች፤
የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ዘርፍ ጉዞ፣ ማነቆዎች እና መፍትሔዎች
የሞት ቀጠናው የባሕር ጉዞ፡
ከጂቡቲው የጀልባ መስመጥ የተረፉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
ከዓይነ-ሥጋ እስከ ዓይነ-ልቦና
የውስጥ ማንነት፣ የራዕይ እና የዕቅድ መስተጋብር
– ክለሳ ድርሳን :-የታሪካዊው ማግኔት ምስጢር
ሔኖክ ገለታው
የሀውቲዎች ሥጋት ያስገደደው ሚስጥራዊ ጋብቻ
ሳዑዲና እስራኤል ወዴት አመሩ?
ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ እነዚህንና ሌሎች መጣጥፎችን ይዛ ገበያ ላይ ትገኛለች።
