ምጣኔ ሀብት

በብሔራዊ ባንክ ልዩ ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 154.81 ብር መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍና ገበያውን ለማረጋጋት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ጨረታ 500 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለንግድ ባንኮች ማከፋፈሉን አስታወቀ። ይህ መጠነ-ሰፊ የገንዘብ ስርጭት የኢትዮጵያ ብር በዶላር ያለውን አማካይ የምንዛሬ ዋጋ 154.81 እንዲሆን...

ትረምፕ እያንኳኩ ነው – በሩን ከመክፈታችን በፊት መላ እንምታ! በክቡር ገና

ትረምፕ ቃለ መሀላ አድረገው ስልጣን ከያዙ አንድ አመት ሞላ፡፡ ከዚህ ቀደም የነበረው የአለም ህግና ስርአት ከትረምፕ በኋላ ጓዙን ጠቅልሎ የሄደ ይመስላል፡፡ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ‹‹ቅድሚያ ለአሜሪካ›› ሲሉ አሜሪካ አንድን ነገር ከፈለገች ትወስዳለች ማለታቸው ነው፡፡...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ተጨማሪ አውሮፕላኖችን አዘዘ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለረጅም ርቀት ጉዞዎች የሚውሉ ዘጠኝ 787-9 ድሪምላይነር ጄት አውሮፕላኖችን ከአሜሪካው የአውሮፕላን አምራች ቦይግን ለመግዛት ትዕዛዝ ሰጠ። በአፍሪካ ቀዳሚው አየር ትራንስፖርት አቅራቢ ኩባንያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ግዙፉ አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ጥያቄው...

መንግስት ከዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሚለቀቅልኝ ብድር ከ2.18 ቢሊዮን ዶላር በላይ ደርሷል አለ

መንግስት በ2016 ዓ.ም መገባደጃ ከዓለምቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር በደረሠው ስምምነት መሠረት አጠቃላይ የሚለቀቅለት ብድር ከ2.18 ቢሊዮን ዶላር ላይ መድረሱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና የገንዘብ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት በጋራ ባወጡት መግለጫ ሀገር በቀል እያሉ የጠሩት የኢኮኖሚ...

ተጫራቾች አማካይ የመግዣ ዋጋ 154.92 ብር በዶላር ሆኖ ተመዝግቧል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥር 12 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 15ተኛዉ ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ ከንግድ ባንኮች የቀረበው የዶላር ፍላጎት ባንኩ ለሽያጭ ካቀረበው መጠን በላይ መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በዚህኛው ዙር ጨረታው 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች