ሲቪክ ማኅበረሰብ

‹‹ከፍታ ሥራ ማግኘት የምትችልበትን ክህሎት አስታጥቆኛል››

አስቴር አሥራት አስቴር አሥራት የ18 ዓመት ወጣት ናት፡፡ ኑሮዋ በዲላ ከተማ ሀሮወላቡ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሲኾን፣ የ9ኛ ክፍል ተማሪም ናት፡፡ አስቴር ከቤተሰቦቿ ጋር እየኖረች ትምህርቷን በመከታተል ላይ የምትገኝ ቢኾንም፣ በአንድ ወቅት እናቷን በሞት ያጣችበት አጋጣሚ...

‹‹የአእምሮ ልህቀትና የግጭት አፈታት ክህሎትን አስታጥቆኛል››

ሜሮን ሶርኔሳ ሜሮን ሶርኔሳ የ20 ዓመት ወጣት ስትኾን፣ የሕይወት ክህሎቷን ለማሳደግ በማለም በከፍታ የወጣቶች ፕሮጀክት በኩል የለውጥ ጉዞን ጀምራለች። ሜሮን የከፍታን የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ከመውሰዷ በፊት፣ ከሰዎች ጋር ትርጉም ያለው ንግግር የማድረግም ኾነ ሐሳቧን እና...

‹‹ከፍታ ድንግዝግዝ ለዋጠው ሕይወቴ ብርሃን ፈንጥቋል››

ሕይወት ደሳለኝ ሕይወት ደሳለኝ ትባላለች፡፡ ልክ እንደ ሥሟ የሕይወቷን ፈተናዎች በጽናትና በቆራጥነት ተጋፍጣ፣ ችግርን ወደስኬት መቀየር የመቻል አንፀባራቂ ምሣሌ የኾነች እንስት ናት። ሕይወት ገና በ25 ዓመት ዕድሜዋ ነበር ያለባትን የአካል ጉዳት ተቋቁማ ትምህርቷን ለመቀጠል በመወሰን...

‹‹ስኬቴን የምለካው መንፈሰ ጠንካራ ስላደረገኝም ጭምር ነው››

ኢየሩሳሌም አበራ ይኽ የኢየሩሳሌም አበራ አነሳሽ ታሪክ ነው፡፡ ታሪኳ አነሳሽ ተብሎ ለመተረክ ያበቃው ግን በብዙ የሕይወት ውጣ ውረድ እና ስንክሳር ውስጥ በቆራጥነት ጸንታ በመቆሟ ነው፡፡ ኢየሩሳሌም የተወለደችው በመለስተኛዋ የይርጋለም ከተማ ነው፡፡ ይቺን ምድር ከተቀላቀለች በኋላ...

‹‹ከፍታ በጨለመብን ሰዓት የደረሰ ብርሃናችን ነው››

አዲሱ ቡሹራ አዲሱ ቡሹራ ይባላል፡፡ የ27 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ውልደቱና ዕድገቱ አለታ ጩኮ በተባለች ገጠር ነው፡፡ ይኹን እንጂ ቤተሰቡ ባለባቸው ኢኮኖሚያዊ ዐቅም ውሱንነት ሳቢያ የቀለም ትምህርት መከታተል አልቻለም፡፡ ለቤተሰቡ የበኩር ልጅ እንደመሆኑ መጠንም ገና በጊዜ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች