ሲቪክ ማኅበረሰብ

‹‹ከፍታ ሕልሜን እንድኖረው አብቅቶኛል››ተመስገን አበበ

ተመስገን አበበ የ28 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ነዋሪነቱ በሀዋሳ ከተማ ሲኾን፣ ሁሌም ቢኾን ብሩህ ተስፋ እና ሕልሞችን ሰንቆ ያንን ተግበራዊ ለማድረግ ይተጋል፡፡ ተመስገን የመጀመሪያ ዲግሪውን በማኔጅመንት በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቀ በኋላ፣ ሙያውን በተግባር ለመተርጎም ልዩ ልዩ...

‹‹ከሰራተኛነት ወደ ሥራ ፈጣሪነት አስተሳሰብ ተሸጋግሬአለሁ››

መድኃኒት ሾቶቶ የ28 ዓመት ወጣቷ መድኃኒት ሾቶቶ ባለትዳር እና የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ አሁን ላይ ኑሮዋን በዲላ ከተማ ያደረገችው ወጣቷ ገቢ የሚያስገኝላትን ሥራ ለማግኘት በእጅጉ ትፈልግ ነበር፡፡ እናም ‹‹ዩዝ ኤንድ ካልቸራል ፋውንዴሽን›› በሚያካሔደው የማኅበረሰብ ንቅናቄ...

‹‹በከፍታ ፕሮጀክት የሚያስፈልገኝ ተሟልቶልኝ ሥራ ለመጀመር በቃሁ››

ተስፋሁን ታመነ አሁን ላይ ኑሮውን በዲላ ከተማ ሀሮወላቡ ክፍለ ከተማ ውስጥ ያደረገው የ25 ዓመት ወጣት ተስፋሁን ታመነ ይባላል፡፡ ተስፋሁን ትምህርቱን 8ኛ ክፍል ደርሶ ያጠናቀቀ ሲኾን፣ ባለትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ አባትም ነው። የቤተሰቡ ራስ በመኾኑ ደግሞ...

‹‹በድርጅታችን ድጋፍ በርካታ ትምህርት ቤቶች ውጤታማ ኾነዋል››ዜናዬነህ ግርማ

ከተመሠረተ ከ10 ዓመታት በላይ የኾነው የ‹‹ዩዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን›› መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ዜናዬነህ ግርማ ይባላሉ፡፡ወጣቶችን በማኅበራዊ ልማት ውስጥ እንዲሁም በባህላቸው የታነፁ እና አቅም ያላቸው የለውጥ አራማጅ እንዲሆኑ በማብቃት ረገድ ውጤታማ ተግባራትን ያከናወኑ...

‹‹በተቋማችን ድጋፍ በርካታ ትምህርት ቤቶች ውጤታማ ኾነዋል›› ዜናዬነህ ግርማ

ዜናዬነህ ግርማ ይባላሉ፡፡ ከተመሠረተ ከ10 ዓመታት በላይ የኾነው የ‹‹ዩዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት ካልቸራል ፋውንዴሽን›› መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ወጣቶችን በባሕልና በማንነት አንጾ፣ የለውጥ አራማጅ እንዲኾኑ በማብቃት ረገድ ውጤታማ ተግባራትን ያከናወኑ ሰው ናቸው፡፡ የሥራቸውን አድማስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች