ስፖርት

በማንችስተር ደርቢ የኳታር የጸጥታ ሀይሎች ይሳተፋሉ

ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ በታላቁ ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም በሚደረገው የማንቹሪያን ደርቢ ላይ የኳታር የጸጥታ ሀይሎች በደህንነት ስራ ላይ እንደሚሳተፉ ተነገሯል። የማንቹሪያን ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ሲሆን ባለሜዳዉ ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ወራጅ ቀጠናዉ ዝቅ ላለማለት ለሲቲዝኖቹ ደግሞ...

አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

በጃማይካ እየተካሄደ በሚገኘው ግራንድ ስላም ትራክ ላይ በተደረገ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸንፋለች። በሴቶች 1500 ሜትር አጭር ርቀት በተደረገው ውድድር አትሌት ድርቤ 4: 04.51 በመግባት በበላይነት አጠናቃለች አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ800 ሜትር 2ኛ የወጣችበት ውጤት ተደምሮ...

ለተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የትጥቅ ድጋፍ ተደረገ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል ለአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት፣ፕሮጀክቶች፣ ለክልል እና ለከተማ አስተዳደሮች አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች የስፖርት አልባሳት ድጋፍ ማድረግ ነው :: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ዓመታዊ የስፖርት...

እጅጋየሁ ታዬ አሸነፈች

ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኝው ግራንድ ስላም ትራክ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ አሸንፋለች። በጃማይካ ኪንግስተን በተደረገው 3000 ሺ ሜትር ረጅም ርቀት እጅጋየሁ በአንደኝነት ስታጠናቀቅ   8 ደቂቃ 28.42  ሰከንድ የገባችበት ሰአት ሆኖም ተመዝግቧል።

በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንቹርያን ደርቢ ይጠበቃል

በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ሲደረጉ ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹርያን ደርቢ ተጠባቂ ሆኗል፡፡ 31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ጀምረው ሲካሄዱ ነገ 8፡30 ላይ በጉዲሰን ፓርክ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች