ስፖርት

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በአትሌቲክሱ ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር " በአትሌቲክስ ልማት" ዙሪያ አብሮ ለመስራት ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። ክቡር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል አትሌቲክስ የኢትዮጵያ ስም እና ዝና ከፍ እንዲል ያለው ሚና የጎላ መሆኑንና፣...

መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከፉልሀም ጋር የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቡካዩ ሳካ እና ሚኬል ሜሪኖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሀም ሙኒዝ ከመረብ አሳርፏል። በጉዳት ለወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ቡካዩ ሳካ ወደ ሜዳ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆነች

ሰሞኑን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቅት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆናለች፡፡ የዓለም አትሌቲክስ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ከደጋፊዎች ባሰባሰበው ድምጽ መሠረት አትሌት ጉዳፍ ማሸነፏን...

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው ኢትዮጵያ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

በቻይና ናንጂንግ በተካሄደው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጀግና አቀባበል የተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ መረጃ...

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 3ኛ ሆና አጠናቀቀች

በቻይና ናንጂንግ ከተማ ሲካሄድ በቆየው 20ኛው የዓለምየቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም ደግሞ 3ኛ ሆና ውድድሩን አጠናቃለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ ሁለት የወርቅ እና ሶስት የብር ሜዳልያዎችን ማግኘት ችላለች። በሴቶች 3000 ሜትር አትሌት ፍረወይኒ ኃይሉ እንዲሁም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች