ቢዝነስ ዜና

ኦሮሚያ ባንክ የነዳጅ ግዢን በዲጂታል ክፍያ የሚያስችል አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

ኦሮሚያ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን ለማስፋት እና የፋይናንስ አካታችነትን ለማሳደግ የሚያደርገውን ጥረት በመቀጠል በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ግዢን በዲጂታል ክፍያ ለመፈፀም የሚያስችል "ሚልኪ" የተሰኘ አዲስ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል ። ይህ መተግበሪያ ለነዳጅ ማደያ ሰራተኞች...

የአውስትራሊያው ግዙፍ የማዕድን አሳሽ አስካሪ ሜታልስ በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ኢንቨስትመንት ፈጸመ

በአውስትራሊያ መቀመጫውን ያደረገዉ ግዙፉ አስካሪ ሜታልስ የተባለ የማዕድን አሳሽ ኩባንያ በአፍሪካ ያለውን የፍለጋ እንቅስቃሴውን ወደ ኢትዮጵያ በማስፋፋት ሪፍት ቫሊ ሜታልስ የተባለውን የግል ኩባንያ ሙሉ በሙሉ ለመግዛት ስምምነት ላይ መድረሱን በይፋ አስታውቋል። ሪፍት ቫሊ ሜታልስ በደቡባዊ...

ኢትዮጵያ እና የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ውይይቶችን ለመቀጠል ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና የዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች በኢትዮጵያን የእዳ አስተዳደር ዙሪያ ተጨማሪ ውይይቶችን ለማድረግ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የዓለም ባንክ ግሩፕ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ የፀደይ ወቅት ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ መካሄዱ የሚታወቅ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠንካራ የሳይበር ደህንነት ሥርዓት መዘርጋቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ ባንኩ በጠንካራ ቴክኖሎጂ እና ብቁ ሠራተኞች የታገዘ የ24 ሰዓት ጥብቅ የሳይበር ደህንንተ ጥበቃ እንደሚያደርግ ገልፀዋል፡፡ በየቀኑ በርካታ የሳይበር ጥቃቶች ባንኩ ላይ እንደሚሞከሩ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም ባንክ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ሊቀበል ነው

መንግስታዊዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአለም ባንክ ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ ድጋፍ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለመቀበል በዝግጅት መሆኑ ተጠቆመ ። ከ650 ሚሊዮን ዶላር በላይ ከተመደበው ገንዘብ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በዚህ የመጀመሪያ ዙር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች