ብዝሃ ሃይማኖት

ጾመ ነነዌ

ንስሐቸው በከንቱ እንዳልቀረ አስረድቷቸዋል ነነዌ ከተማ በጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ የምትገኝ ስትሆን መሥራቿም ናምሩድ ነው፡፡ የነነዌ ሕዝብ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ቢበዛም በከንቱ ሊያጠፋቸው አልወደደምና ነቢዩ ቅዱስ ዮናስን እንዲያስተምራቸው ላከው፡፡ እርሱ ግን “አንተ መሐሪ ነህና...

እንኳን ለአስተርዕዮ ማርያም  አደረሳችሁ፣አደረሰን

ሞትን መቅመሷ እጅግ ይደንቃል ለፍጥረት ሁሉ የምታዝን፣ ከርህራዬዋ ብዛት የተጠማን ውሻ በወርቅ ጫማዋ ያጠጣች፣ አባቶች ቢወዷት ሶልያና ያሏት፣ ተወዳጅ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ64 ዓመቷ ጥር 21 ዐረፈች። የእረፍቷ ቀን መድረሱን ጌታችን ሲነግራት መሞት እንደማትፈልግ...

በመርጦ ለማርያም የአስተርዮ ማርያም  የንግስ በዓል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል

‎የጥር አስተርዮ በዓል  ኃይማኖታዊ ይዘቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቅ መቻሉን የእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ባለሙያ የሆኑት አንለይ ደረሰ  ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ ለበዓሉ ድምቀትና ውበት ከጽዳት...

ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ ባለውለታና መንፈሳዊ አባት አጣች። የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል። ብፁዕነታቸው በሀገር ውስጥ በነበራቸው ሐዋርያዊ አገልግሎት ብቻ ሳይወሰኑ፣ በኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ...

ዝርወተ አጽሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ሰዓታት ድርሰቱ “ፀሐይ ዘልዳ፣ ኮከብ ዘልዳ፣ ዘልዳ ንጉሥ ነዓ ጊዮርጊስ- የልዳው ፀሐይ፤ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ና” በማለት የዘመረለትና ታላቅ ምስጋና ያቀረበለት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዘመነ ሰማዓታት ከንጉሡ ዱድያኖስና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች