ብዝሃ ሃይማኖት

የታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 600ኛ ዓመት በዓል በልዩ ዝግጅት መከበር ጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው ታላላቅ ሊቃውንት አንዱ የሆኑት አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 600ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለቀጣይ አንድ አመት የሚቆይ ልዩ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል። ይህ ፕሮጀክት የሊቁን ሕይወት፣ ትምህርቶች...

የ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓል በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለፀ

የ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሀገረ ስብከቱ በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ዜና ማርቅስ መንፈሳዊ ኮሌጅ መሥራችና የበላይ ኃላፊ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል...

በስዊድን ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ሁኔታ እየተጓጓዘች ነው

ስዊድናውያን ጥንታዊ ቤተክርስቲያናቸውን ከነበረችበት ስፍራ ሙሉ ይዘቷን እንደጠበቀች በማንሳት ወደ ሌላ ስፍራ አጓጉዘዋታል። ወደ 113 ዓመት እድሜ እንዳላት የተነገረላት የኪሩና ቤተክርስቲያንሙሉ በሙሉ በእንጨት የተሰራች እና የሀገሪቱ ጥንታዊ የሥነ ህንጻ ጥበብ ማሳያም ተደርጋ ትቆጠራለች። ቤተ ክርስቲያኗ የተገነባችበት...

የንቡረ ዕድ በላይ ዕረፍት በማስመልከት አቡነ ማትያስ የኃዘን መልዕክት አስተላለፉ

የቅዱስነታቸው የኃዘን መግለጫ እንደሚከተለው ይነበባል ንቡረ ዕድ በላይ መረሳ  ሃይማኖት ያላቸው፣ ሃይማኖትን የመሰከሩ፣ ሃይማኖትም የመሰከረችላቸው፣ ወላዴ አእላፍ፣ መምህረ አሕዛብ፣ ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅር ቢጽ የጸናላቸው፣ ዘመናቸውን በሙሉ ያስተማሩ፣ ሁሉን በእኩል ዓይን የተመለከቱ፣ ቃለ ወንጌልን በምእመናን ልብ...

ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ295 ደቀ መዛሙርት ሥልጣነ ክህነት ሰጡ

ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ዜና ማርቅስ መንፈሳዊ ኮሌጅ መሥራችና የበላይ ኃላፊ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ለ278 የአብነት ተማሪዎች የዲቁናን ማዕረግና ለ17 ዲያቆናት ማዕረገ ቅስናን ሰጥተዋል።...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች