ብዝሃ ሃይማኖት

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል መቼ እንደሆነ ታውቋል

1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ዓርብ ግንቦት 29 ቀን 2017 ይከበራል። ትላንት በሳኡዲ አረቢያ የዙልሂጃህ ወር ጨረቃ ታይታለች። ዛሬ ረቡዕ የተቀደሰው የዙልሂጃህ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው። የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ግንቦት 29 ቀን 2017 በጁምዓ ዕለት...

ሦስቱም ብፁዓን አባቶች ጥፋታቸውን አምነው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት ቀርበው ይቅርታ ጠይቀዋል

የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ የብፁዓን አባቶች አስተምሮን በተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ። የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ የብፁዓን አባቶች አስተምሮ በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት የሊቃውንት ጉባኤ በሦስት ብፁዓን አባቶች...

የቅዱስ ሲኖዶስ አረጋውያን ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ለዕድሜ ልክ አገልግቶታቸው  ዕውቅና ሊሰጥ ነው

ቅዱስ ሲኖዶስ በዚሁ ዕለት የተመለከተው የተለየ አጀንዳ፤ ለረጅም ዘመን ቤተክርስቲያንን ያገለገሉ ብፁዓን አባቶችን የተመለከተ ነው፡፡ በዚህም ላይ ውይይት አድርጎ የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፏ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት በኤጲስ ቆጶስነት ተሹመውና በየአህጉረ ሰብከቱ...

ደጆችሽ አይዘጉ ማኅበር ከ130 በላይ አብያተ ክርስቲያናትን አስከፈተ

ደጆችሽ አይዘጉ ማኅበር ዋነኛ ዓላማው የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን አስከፍቶ አገልግሎት በማስጀመር ራሳቸውን እንዲችሉ ማድረግ ሲሆን አገልግሎቱን ለማከናወን በርካታ ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። አቶ ሙሉጌታ ተገኘ የደጆችሽ አይዘጉ ጠቅላላ ማኅበር የአዲስ አበባ ማዕከል ዋና...

የአዳማ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ቅዳሴ ቤቷ ተከበረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአዳማ መንበረ ጵጵስና የደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ቅዳሴ ቤቷ ክብረ በዓል ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች