ብዝሃ ሃይማኖት

በቤተክርስቲያን ሥርዓተ እምነት ላይ የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩት  በሕግ ቁጥጥር ሥር ውለዋል

ራሳቸውን ‹‹መሪጌታ›› ጽጌ ስጦታው እና ‹‹መሪጌታ›› ምስጢረ መዝገቡ ብለው የሚጠሩ ግለሰቦች በቅድስት ቤተክርስቲያኛችን ሥርዓተ እምነት ላይ በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት ፈጽመዋል  በሚል  ተጠርጥረው የወንጀል አቤቱታ በቀረበባቸው መሠረት የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ በዛሬው ቀን ተጠርጣሪዎችን በሕግ...

ዛሬ እሁድ መጋቢት 28 አይቀርም

<<እኔ ለክርስቶስ እንደመገበሪያ ስንዴ ነኝ ያለው>>የሶሪያው(የአንፆኪያው) አብሪ ኮከብ፣ሐዋርያው፣ሠማዕቱ ጳጳሱ ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ከተናገረው የተወሰደ። መጋቢት 28/2017 እለተ ሰንበት ከቀኑ በ 7:00 ሰአት በአራት ኪሎ ቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አዳራሽ 4ተኛ ፎቅሠማእትነትን ሲቀበል በልቡ ላይ...

ሲኖዶስ እና ሲኖዶሳዊነት ምንድነው?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ቤተ ክርስቲያን የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና አለመከበር እንዲሁም በርካታ ምእመናን በቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ጉዳዮች ባይታዋር የሆኑበት፣ ቤተ  ክርስቲያኗን ለካህናቱና ጳጳሳቱ ብቻ እየተው የመጡበት ሁኔታ ይታያል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስትያንን...

መነኮሳቶቻችን ወዴት ሄዱ?

በሊቀሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ምንኩስና በፈቃድ ነው "ምንኩስናሰ ዘእምፈቃድ ይዕቲ ወአኮ ዘእምአገብሮ፤ ምንኩስናስ የፈቃድ ናት እንጅ የግድ አይደለችም" እንዲል መጽሐፉ። እነዚያ በመጽሐፍ ያሉት መነኮሳት ወዴት ሄዱ? ሊሾሟቸው ሲሉ በረሀ ገብተው የሚሠወሩት። ሹመትን እንደ እግዚአብሔር ቀን ፍርድ...

አቡነ ሰላማን የማያውቁ ”የአቡነ ሰላማ መንበር” አቀንቃኞች

ቀሲስ ዶ/ር መንግሥቱ ጎበዜ “የአቡነ ሰላማን መንበር” መስርተናል የሚሉ በሃይማኖት ካባ የተሸፈኑ የጎሳ ፖለቲከኞች የሚሠሩት ሥራ አቡነ ሰላማን በፍጹም የሚወክል አይደለም። ሲጀመር አቡነ ሰላማ በቀደመው ስማቸው ቅዱስ ፍሬምናጦስ በትውልድ ሶሪያዊ (በአንዳንዶች ዘንድ ግሪካዊ) እንጅ ትግራዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች