ብዝሃ ሃይማኖት

‹‹የቤተከርስቲያኒቱ ፈተና ተጀመረ እንጂ አልተጠናቀቀም›› ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሳለፍነው ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም በቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሲመት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት አንብሮተ ዕድ ተፈጽሟል፡፡ በዕለቱ በነበረው ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ካደረጉ...

አነጋጋሪው የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ!

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ አካሒዶት በነበረው ጉባኤ በተደራቢነት በተያዙ፣ ጉልህና አንገብጋቢ ችግር ባለባቸው በኦሮምያ ክልልና በደቡብ ክልል ባሉ አህጉረ ስብከት ላይ...

ከትግራይ ‹‹ቤተ ክህነት›› ፕሮጀክት ጀርባ ያለው ማን ነው?

በሓጎስ ፍስሓ ጽዮን ተ/ማርያም (ቀሲስ) ለትግራይ ከትግራይ ዐሥር ኤጲስ ቆጶሳትን እንሾማለን ከተባለ ትንሽ ቆይቷል። ምን አልባት ብዙ ሰው የሰማው ግን ከሰሞኑ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም በሚዲያ ከተነገረ በኋላ ነው። እዚህ ትግራይ የምንገኝ ካህናት እርስ...

የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ውሣኔዎች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የግንቦት 2015 ዓ.ም ርክበ ካህናት ምልዐተ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡ ጉባኤው ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በጸሎት ሥነሥርዓት ተጀምሯል። ከዚያም በኋላ ባሉት ተከታታይ...

ቤተ ክርስቲያን በምን ዐይነት የአመራር ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች?

አመራር ሲባል የአንድን አካል እሴት፣ እምነት፣ በጎ አስተሳሰብና ጠባይ በተመሪዎች ውስጥ በማሳደር አርአያ በሚሆን አግባብ በጎ ተጽእኖ ማሳረፍ ማለት ነው። ወደ ቤተ ክርስቲያን በቀረበ መልኩ ሲተረጎም ደግሞ መልካም አርአያነት ባለው ሕይወትና በዕውቀት ምእመናን መመገብና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች