ተጋባዥ ፀሐፊ

“ኢትዮጵያ የሆነ አጣብቂኝ ውስጥ ስትገባ ሁልጊዜ ሩሲያ ቀድማ ትመጣለች”

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ  ጥበቡ በለጠ፣ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በ1965 ዓ.ም የአገራቸውን ወታደራዊ ተቋማት ለማዘመን የጦር መሣሪያ ግዢ ለመፈጸም ወደ አሜሪካ አቅንተው  ጥያቄቸው ተቀባይነት በማጣቱ ከፍተኛ ሐዘን ገጥሟቸው እንደነበር ያወሳሉ። በወቅቱ ንጉሱ ከዋሺንግተን ወደ...

በሳምንት አንዴ ከተማ ማበድ አለበት!

ተስፋዬ እሸቱ(ረ/ፕሮፌሰር ) ከሳንፍራንሲስኮ፣ ካሊፎርንያ  (አሜሪካ) በአሜሪካ ሰው የሚባለው ትልቁ ፍጥረት ወደ ስራ ሲለወጥ አየሁ፤ ስራ ይሰራል አይገልጸውም። እኔ እንዳየሁት ነዋሪዎቹ ከሰኞ እስከ አርብ መዝናናት የሚባለውን ነገር አያውቁትም። በእነዚህ ቀናት ምናልባትም ካገኙህ ለሰላምታ ብቻ ነው።...

ሰሞንኛ

(በእውቀቱ ስዩም) ሰሙኝማ! በቀደም አነቃቂ ሀሳብ አቅራቢው ማንያዘዋል ምግብ ቤት ጎራ አልሁ፤ ያው እኔ ከተነቃቂዎች መሀል አይደለሁም፤ ግን ችግሩ ከኔ ሳይሆን አይቀርም፤ የሚያፈስ ጣራና የረጠበ ፍራሽ የሚያነቃኝ ሰው አይደለሁም፤ ምግቡ ግን በስምአብ ! ገራሚ ነው፤...

ምስክርነት !

(በእወቀተ ስዩም) የግእዝ ፊደላትን ረቂቅ የቀረጹልን የአክሱም ሊቃውንት ናቸው፤ ምናልባት ከክርስቶስ ልደት በፊት ሳይሆን አይቀርም፤ ይሁን እንጂ፤ ፊደሎችን አራብታ ፤ ቅጥያ አበጅታ ትልልቅ ሀሳብ መግለጽ እንዲችል አድርጋ ያደራጀችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ቤተክርስትያን ናት፤ እንዲህ ቅሽር ያለ፤...

የ ” ማንኛችን በነውር እንበልጣለን ? ” ፉክክር

         ትናንት የአርቲስት ደበበ እሸቱ የቀብር ስርዓት በአመዛኙ የመንግሥት ሰዎች በተገኙበት ተከናውኗል ። እንደ አርቲስቱ ታላቅነት ፣ እንደ አንጋፋነቱ ፣ ለኪነጥበቡ እንዳበረከተው አስተዋጽዖ የሚጠበቀውን ያህል ሰው በሽኝቱ ላይ አልተገኘም ። አጋጣሚ ሆኖ የዛሬ 13...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች