ኪነ ጥበብ

የኢትዮጽያ ብሔራዊ ቴአትሯ አስለፈች ከዚህ ዓለም ድካም አረፈች

ተወዳጅዋ አርቲስት አስለፈች በቀለ ከልጅነቷ ጀምሮ በጡረታ እረፍት እስከተገለለችበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጽያ ብሔራዊ ቴአትር በባህል ሙዚቃና በቴአትር ዘርፍ ደከመኝ ፣ሰለቸኝ ሳትል ያገለገለች ታላቅ አርቲስት ስትሆን በኢትዮጽያ የኪነ ጥበብ ታሪክ ደማቅ አሻራዋን እሳርፋለች። ይህች ታላቅ የኪነጥበብ...

ኑ! 60ኛ ዓመት ልደቱን እናክብርለት!

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ነገረ መጻሕፍት! “ፍቅር እስከ መቃብር” የታተመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም!አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ። አቅራቢዎች:- ሽብሩ ተድላ (ኤመረተስ ፕሮፌሰር)/ ታዬ አሰፋ (PhD.)/ ጌታቸው በለጠ/  ሕይወት እምሻው/ መአዛ ወርቁ/...

ለዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሣ ልዩ ልዩ ስጦታ ተበረከተ

*ለሱቅ የሚሆን ቤት ተሰጥቶታል በኢትዮጵያ የኪነ- ጥበብ ታሪክ ውስጥ በዳይሬክተርነት እና በደራሲነት ያገለገለው ዳግማዊ አመለወርቅ ፈይሳ አድናቂዎቹ ፣የሙያ ጓደኞቹ በተገኙበት ለሱቅ የሚሆን ቤትና ሌሎች እስከ 3 ሚሊዮን ብር ስጦታ ተበርክቶለታል። ሰኞ መጋቢት 7 2018 ከቀኑ 11ሰዓት...

በአዲስ አበባ የቻይና ፊልም ፌስቲቫል ተከፈተ

በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የባህል ትስስር ለማጠናከር ያለመ የቻይና ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ተከፍቷል። እስከ መጋቢት 28 ቀን 2026 በሚቆየው በዚህ መርሃ ግብር፣ ስምንት የተመረጡ የቻይና ፊልሞች ለተመልካች እንደሚቀርቡ ታውቋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር...

በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጀው “ኡበድሰን” መጽሔት ተመረቀ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሶማሊኛ ቋንቋ ያዘጋጀው የልጆች መጽሔት በጅግጅጋ ከተማ በደመቀ ሥነ-ሥርዓት ተመርቋል ። ይህ አዲስ መጽሔት ትውልድን በእውቀትና በመልካም ሥነ-ምግባር ለመቅረጽ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በምርቃቱ ላይ የተገኙት የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች