ወቅታዊ

“ታሪክ ባይረሳም ሰው ይረሳል፤ ደግ ከሆነም ይቅር ማለት ይችላል!!”

የኢጣሊያዋ ጠቅላይ ሚ/ር ጆርጂያ ሜሎኒ በአፍሪካ በኅብረት የመሪዎች ስብሰባ ምክንያት ለአፍሪካ የኢጣሊያ ፎረም/የጋራ መድረክ በአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሯ በወራት ልዩነት ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ይሄ ሁለተኛቸው ነው። ኢትዮጵያን ቤተኛቸው ለማድረግ የፈቀዱ ይመስላሉ። በርግጥ...

የመዲናዋ የመሬት ልማት 11 አመራርና ሰራተኞች በፖሊስ ተይዘው ፍርድ ቤት ቀረቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቀድሞ ም/ኃላፊን ጨምሮ 11 አመራር እና ሰራተኞች በፖሊስ ተይዘው ፍርድ ቤት ቀረቡ። አቶ ሞሊቶ አባይነህ ኤርቃሎ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቀድሞ...

ኤርትራ ሠራዊቷን በአስቸኳይ ከግዛቷ እንድታስወጣ እና ለድርድር ዝግጁ እንድትሆን ኢትዮጵያ ጠየቀች

የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጣሯቸዋል ካላቸው የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛቶች እንዲወጣ እና ለድርድር ዝግጁ እንዲሆን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ። ሚኒስቴሩ ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም. ለኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ ላይ ኤርትራ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ድንበር በመጣስ በሰሜን...

በእነዶክተር ወንድወሰን መዝገብ 15 ተከሳሾች በማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

በእነዶክተር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ 15 ተከሳሾች የቀረበባቸውን የሽብር ክስ በማስረጃ እንዲከላከሉ ተወሰነ። ተከሳሾቹ ሐምሌ 15/2015 ዓ. ም. በአማራ ክልል በነበረው ሁከት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ናቸው። በዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ስም በሚጠራው መዝገብ 51...

የኢንዱስትሪ ምርት በሃገር ውስጥ ምርት መተካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ

ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ሴራሚክ ሙሉ በሙሉ በሃገር ቤት ማምረት ጀምሯልም ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች