ወቅታዊ

እስከ አምስት ዓመት እስራት የሚያስቀጡ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ጸደቀ

ለ15 ዓመታት በስራ ላይ ከቆየው “የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ” የመገናኛ ብዙኃንን የሚመለከተው ክፍል ተለይቶ ሌላ ራሱን የቻለ ህግ እንዲወጣለት የተደረገው በ2013 ዓ.ም ነበር። የመረጃ ነጻነትን የሚመለከተው ቀሪው ክፍል በተመሳሳይ መልኩ አዋጅ ቢዘጋጅለትም፤ ለፓርላማ...

15 ቢሊዮን ብር አሁንም ለመንግሥት አልተመለሰም

በ2016 በጀት ዓመትና ከዚያ በፊት ከተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ ክፍያዎች መሆናቸው በሒሳብ ምርመራ ተረጋግጦ፣ 21 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር እና ከ23 ሺህ በላይ ዶላር (በአሁን ምንዛሬ 3.6 ሚሊዮን ብር) ለመንግሥት ተመላሽ...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት በናረ ቁጥር፣ ዓለም አቀፍ ስትራቴጂስቶች ኢራንን በምድር ጦር ደፍሮ መውረር ስለሚከተለው አስከፊ ውጤት በተደጋጋሚ ያስጠነቅቃሉ። ኢራን በካርታ ላይ የምትታይ ተራ ሀገር ሳትሆን፣ ለሺህ ዓመታት በፋርስ...

ከምስራቅ ወለጋ በአዲስ መልክ ተፈናቅለናል ያሉ ሰዎች በደብረ ብርሃን በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ

ከዚህ ቀደም ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደብረብርሃን የመጠለያ ጣቢያ የሚኖሩ ተፈናቃዮች ከ5 ዓመት በላይ እንደሆናቸ እና ቁጥራቸ ከ26,000 በላይ እንደሆነ ሰምተናል፡፡ እነዚህ ተፈናቃዮች በቻይና፣ በወይንሸት፣ እንዲሁም በባቄሎ የመጠለያ ካምፖች  ይገኛሉ፡፡ አሁን ደግሞ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች...

ብልፅግና የኢዜማ መሪና ምክትላቸው ለፓርላማ በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ?ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ

የአዲስ አበባ ከተማ ካሉት 23 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዠመቀመጫዎች መካከል ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በሦስት የምርጫ ክልሎች ዕጩ ተወዳዳሪዎችን ሳያቀርብ ቀረ። ብልጽግና ፓርቲ ዕጩዎቹን ካላቀረበባቸው የምርጫ ክልሎች ሁለቱ፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ዠቨቨ፣ፍትህ (ኢዜማ) መሪ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች