የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ሩሲያ እና ቡርኪናፋሶ “ተመሳሳይ አመለካከት” አላቸው አሉ

Date:

ኢብራሂም ትራኦሬ “ነጻ፣ ባለ ብዙ ዋልታ፣ ሰዎች ነጻ፣ ሉዓላዊ እና የፈለጉትን የሚሆኑበት ዓለም በመፍጠር ረገድ ተመሳሳይ አመለካከት አለን” ብለዋል።

የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ዛሬ ከሩሲያው አቻቸው ፑቲን ጋር ይወያያሉ ።

ሁለቱ መሪዎች የቡርኪናፋሶ ወጣቶችን ማሰልጠን ጨምሮ በትምህርት ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ።

የፑቲን እና ትራኦሬ የዛሬ ምሽት ውይይት “መከላከያ፣ ትምህርት እና የባለብዙ ዋልታ ዓለም” ላይ እንደሚያተኩር የቡርኪናፋሶው መሪ ገልጸዋል ።

ኢብራሂም ትራኦሬ ሲያብራሩ “ብዙ ጎበዝ እና ብልህ፣ በሳይንስ ጥሩ የሆኑ ቡርኪናፋሶያውያንን ማሰልጠን ያስፈልጋል። ሀገሪቱን ማሳድግ የሚቻለው በሳይንስ ነው” ብለዋል ሲል ስፑትኒክ አፍሪካ ዘግቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...