ዜና

አርሶ አደሮች ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማግኘት ችለዋል

በኢትዮጵያ በተዘረጋው ብሔራዊ የገጠር መሬት መረጃ ስርዓት አማካኝነት አርሶ አደሮች ከፋይናንስ ተቋማት ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማግኘት መቻላቸው ተገልጿል። ይህ የተገለጸው የግብርና ሚኒስቴር “በኃላፊነት የሚመራና ፈጠራን ያካተተ የመሬት አስተዳደር ፕሮጀክት” ከአለም አቀፍ የከፊል ደረቃማ...

ኢትዮጵያ ስድስት የሱዳን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ስድስት የሱዳን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን ሮይተርስ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ ዲፕሎማቶቹ ሁለቱ ሀገራት በሚዋሰኑበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መዲና አሶሳ በሚገኘው የሱዳን ቆንስላ ጽህፈት ቤት ይሰሩ የነበሩ ናቸው። ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በኋላ አዲስ...

የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ  22 አዲስ ረቂቅ መመሪያዎችን አዘጋጀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የከተማዋን ፈጣን ዕድገትና የልማት እንቅስቃሴዎች በይበልጥ ለመደገፍ እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ 22 አዲስ ረቂቅ መመሪያዎችን ማዘጋጀቱን አስታውቋል። አሐዱ ሬዲዮ ከቢሮው ባገኘው መረጃ እነዚህ ነባር መመሪያዎች...

ለአርቲስት አብርሃም ቀናው ድጋፍ ልዩ ዝግጅት

አርቲስት አብርሃም ቀናው ራሱ የሚተውንበት «አትጥሪኝ» የተሰኘ አዲስ የቴአትር ተውኔት ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ረቡዕ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በልዩ ሁኔታ ለተመልካች እንደሚቀርብ ተገለጸ። ይህ የቴአትር መድረክ አርቲስቱን ለማገዝና አብሮነታቸውን ለማሳየት ለሚፈልጉ...

የአፍሪካ ኢነርጂ ባንክ በይፋ ተመሠረተ

የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (Afreximbank) እና የአፍሪካ የነዳጅ አምራቾች ድርጅት (APPO) በጋራ በመሆን 'የአፍሪካ ኢነርጂ ባንክ'ን በይፋ መሥረታቸውን አስታውቀዋል። ባንኩ በ5 ቢሊዮን አሜሪካን ዶላር ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም ዓለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት ከካርቦን እና ነዳጅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች