ዜና

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ...

ቲክቶክ ሕፃናትን በሚያካትቱ የወሲብ የቀጥታ ስርጭት ትርፍ እያገኘ ነው

ቲክ ቶክ ገና ከ15 ዓመት በታች በሆኑ እና በአሥራዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች በሚከናወኑ ወሲባዊ የቀጥታ ስርጭት ትርፋማ እየሆነ እንደሚገኝ ተመላክቷል። በኬንያ የሚኖሩ ሦስት ሴቶችን እንደተናገሩት ይህን ተግባር የጀመሩት በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ...

በመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ከ3,700 በላይ ሠራተኞች ከሥራ ተሰናበቱ

በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው ከሰም የስኳር ፋብሪካ፣ በክልሉ እየተከሰተ ባለው ለወራት የቀጠለ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ባደረገ በወሩ፣ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ ማሰናበቱ ታወቀ።በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣው የመሬት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞች፤ አመራርና ተገበያዮች 129ኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከበሩ

129ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የምርት ገበያው አመራሮች፣ ሠራተኞችና ተገበያዮች በተገኙበት የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በምርት ገበያው ዋና መሥሪያ ቤት ተከበሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ አቶ መርጊያ ባይሣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መልዕክት...

በወንዝ ዳርቻና አካባቢ መጸዳዳት ሁለት ሺህ ብር ያስቀጣል

በአዲስ አበባ ተግባራዊ የሚደረግ የወንዞች ዳርቻ ልማትና ብክለት መከላከል ደንብ ይፋ ሆኗል።የወንዞች ዳርቻ ልማትና ብክለት መከላከል ደንብን መተላለፍ የሚያስከትለው ቅጣት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ በባህሪው አደጋኝነት የሆነ ደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻ በወንዝ ዳርቻ ያሰወገደ ድርጅት አንድ ሚሊዮን ብር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች