ዜና

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ውንጀላን አጣጣሉ

አሜሪካ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተሳተፉ ሁሉም ኃይሎች “የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል” የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሷን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መናገራቸውን ተከትሎ የኢፌዲሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫውን በመቃወም መግለጫ...

ም/ቤቱ ህወሓት ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ባሄደው ልዩ ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኛ መዝገብ ለማንሳት በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በአብላጫ ድምፅ ውሳኔውን አፅድቋል።...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቀረበበት ክስ በነጻ ተሰናበተ

የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነጻ ተሰናበተ። ጋዜጠኛው በነጻ የተሰናበተበትን ፍርድ የሰጠው፣ ረቡዕ የካቲት 29 ቀን 2015 የዋለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብር...

መስተዳድሩ በመሬት አገልግሎቶች ላይ ጥሎት የነበረውን “ጊዜያዊ እግድ” አነሳ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙት 11 ክፍለ ከተሞች፤ ለሁለት ወር ገደማ ያህል ታግደው የቆዩ የመሬት አገልግሎቶችን በድጋሚ መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ። የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፤ በመሬት አገልግሎቶች ላይ ተጥሎ የቆየውን “ጊዜያዊ እግድ”...

“ጥቁር ለብሳችኋል” በሚል ምክንያት ዜጎች ከሥራ መታገዳቸው ተገለጸ

የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ተከትሎ በጾመ ነነዌ ጥቁር ለብሳችኋል በሚል ምክንያት ከሥራና ከደመወዝ መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ኮሚሽንና  የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሠራተኞች አስታወቁ። የኢትዮጵያየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያኗ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች