ዜና

ደብረ ብርሃን ከተማ አዲስ ተፈናቃይን እንደማትቀበል አስታወቀች

በአማራ ክልል የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር፤ በከተማይቱ ያሉትን ተፈናቃዮች ማስተናገድ ከአቅሙ በላይ እንደሆነበት አስታወቀ። ከሁለት ሳምንት ወዲህ ወደ ከተማይቱ የሚገቡ አዲስ ተፈናቃዮችን መቀበልም ሆነ ወደ መጠለያ ማስገባት ማቆሙንም የከተማይቱ አስተዳደር ገልጿል። ከአዲስ አበባ 130...

“ይቅር መባባሉ ይጠቅማል ብለን ስላመንበት ይቅር ብለናል”

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደረገውን የጥላቻ ንግግር ጉባኤው እንዲመለከተውና ችግሩን መርምሮ ሁሉንም አካላት የሚጋብዝ የሰላም ጥሪ ለማስተላለፍ ከቦርዱ አባላት ጋር ቀጠሮ ቢይዝም ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ውጭ...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “በአስቸኳይ” ምርጫ እንዲካሄድ ተጠየቀ

የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) ምርጫ ባልተካሄደባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች በዚህ ዓመት “በአስቸኳይ” ምርጫ እንዲካሄድ ጥያቄ አቀረበ። ፓርቲው ምርጫ ማካሄድ ካልተቻለ “ሌሎች ህገ-መንግስታዊ አማራጭ መፍትሔዎች ተግባራዊ እንዲደረጉ” አሳስቧል። በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ቦዴፓ ማሳሰቢያውን የሰጠው ታህሳስ 24 ቀን 2015 ባወጣው መግለጫ ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል...

በኢትዮጵያ 3.8 ሚልየን ዓመታት እድሜን ያስቆጠረ የራስ ቅል መገኘቱ ተገለፀ

በኢትዮጵያ 3.8 ሚልየን ዓመታት ዕድሜን ያስቆጠረ የኦስትራሎፒቴከስ አናሜንሲስ ዝርያ የኾነ የራስ ቅል መገኘቱ ተገለፀ። በአፋር ክልል ሚሌ አካባቢ መገኘቱ የተገለፀው ቅሪት አካል በዓለም አቀፍ አንትሮፖሎጂስቶች ቡድን የካቲት 2008 ዓ.ም. እንደተገኘ ማወቅ ተችሏል። የተገኘው የራስ...

በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ መሠረታዊ የሆኑ የሕግ ጥሠቶች መፈጸማቸውን ቦርዱ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደ/ብ/ብ/ሕ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሣኔ በሚካሄድባቸው በአንዳንድ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ የተፈጸሙ የሕግ ጥሠቶችን እና የወሰዳቸው የዕርምት ዕርምጃዎች በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ቦርዱ ለሕዝበ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች