ዜና

የሲሚንቶ ፉብሪካዎች በግብዓት አቅርቦት ዙርያ ምክክር ተደረገ

የሲሚንቶ ፉብሪካዎች ምርታቸውን ማሳደግ በሚችሉበትና በሲሚንቶ ግብዓት አቅርቦት ዙርያ ምክክር መካሄዱን የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በስራ ላይ ያሉ የሲሚንቶ ፉብሪካዎች የሲሚንቶ ምርታቸውን ለማሳደግ በሚያስችሉን ጉዳዮችና...

ቼክ በአገር ዉስጥ ማተም እንደሚጀምር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አስታወቀ

በቅርቡ ባንኮች የሚጠቀሙበትና ሚስጥራዊነቱን የተጠበቀ ቼክ በአገር ዉስጥ ማተም እንደሚጀምር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አስታውቋል። በዚህም ሁሉም ባንኮች የሚጠቀሙበትን ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ እና ወጥነት እንዲሁም የራሱ መለያ ኮድ ያለዉ ቼክ በአገር ዉስጥ ለማምረት ድርጅቱ በሂደት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች