ዜና

የሽብር ተከሳሹ ካናዳዊው እሱባለው በለጠ ከአንድ ዓመት እስር በኋላ በነጻ ተሰናበተ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ዜግነት ያለው እሱባለው በለጠ በነጻ ተሰናብቶ ከእስር መፈታቱን ለቢቢሲ ተናገረ። ከመስከረም 24/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ በእስር ላይ የቆየው እሱባለው፣ መስከረም 28/2019 ዓ.ም መለቀቁን ገልጿል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ...

ይህ ሕንጻ የተቋሙን አርቆ አሳቢነት የሚያሳይ ነው”

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያስገነባቸው ግዙፍ ዘመናዊና ሁለገብ ዓለም አቀፍ የጉባኤ ማእከል በተመረቀበት ደማቅ መርሐ ግብር ላይ...

«የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ» ታሪካዊ ዐውደ ርዕይ በሆላንድ ፓርክ በድምቀት ተከፈተ

ዐውደ ርዕዩ  ለተከታታይ ሦስት ሳምንታት (ቅዳሜና እሁድ ብቻ) ለሕዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል።  በኢትዮጵያ በመጥፋት ላይ ያለውን ጥንታዊ የብራና አዘገጃጀት፣ የጽሕፈትና የቅዱሳት ሥዕላት ቅርስ ጥበቃ ጥበብ መልሶ በማነቃቃት የታወቀው ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ተቋም ያዘጋጀው...

ተመድ በአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ በዝግ ሊመክር ነው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 3፤ 2019 በወቅታዊ “የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ” በዝግ ሊመክር ነው። የዝግ ስብሰባው የተጠራው፤ “በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ መባባሱን” ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ተገልጿል። ዛሬ...

በሚኒስትርነት የተሾሙና ከሚኒስትርነት የተነሱት እነማን ናቸዉ ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረቧቸው ዕጩዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚከተለው ፀድቀዋል፦ አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። ክቡር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች