ዜና

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከናዉነዋልን ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና...

የዒድ ሰላት በሰላም እንዲጠናቀቅ ህዝበ ሙስሊሙ ኃላፊነቱን እንዲወጣ

የዘንድሮው የዒድ አል-አድሀ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በሰላም እንዲጠናቀቅ ምዕመናኑ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቅርቧል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ የዑለማ ጸሐፊ ሼህ መሐመድ ዘይን በበዓሉ ዕለት አረጋውያን እና ሕፃናት...

“ሹም ተምቤን” ፓርቲ በትግራይ ወጣቶች ላይእየተፈጸመ ያለውን የግዳጅ ውትድርና አወገዘ

የ"ሹም ተምቤን" ፓርቲ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፤ በትግራይ ክልል ወጣቶች ላይ እየተፈጸመ ነው ያለውን ያለፍላጎት በሃይል ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የማስገባት ተግባር አጥብቆ አውግዟል። ወጣቶች ከስራ፣ ከትምህርት ገበታቸውና ከእምነት ተቋማት ጭምር በሃይል እየታፈሱ መሆኑን የገለጸው ፓርቲው፤...

የፓለቲካ ፓርቲዎች እስከ ግንቦት 20 ድረስ ባሉት ቀናት የምርጫ ቅስቀሳቸውን እንዲያጠናቅቁ ቦርዱ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም. የሚካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ሀይሉ፥ በቅድመ ምርጫ የተከናወኑ ስራዎችን እና በቀጣይ ቀናት የሚከናወኑ ስራዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በእጩዎች...

ቫቲካን የቴክኖሎጂ ቁጥጥር እንዲደረግና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የስነ-ምግባር ደንብ እንዲወጣለት ጥሪ አቀረበች

​የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ፣ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቁጥጥር የለሽ እድገት በአስቸኳይ እንዲገደብና ዓለም አቀፍ የስነ-ምግባር ደንብ እንዲወጣለት ጥሪ አቀረቡ። ​ጳጳሱ “ማግኒፊካ ሁማኒታስ”  በተሰኘውና በዛሬው ዕለት ይፋ በተደረገው ባለ 130 ገጽ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች