የግዮን እንግዳ

‹‹የግል ት/ቤቶች ባይኖሩ የመጀመሪያ ተጎጂው ወላጅ ነው›› አቶ አንተንሳይ ታፈሰ

‹‹ተጽዕኗችን ከፍተኛ ስለነበር ከየኤምባሲው ዲፕሎማቶች ጋር እንገናኝ ነበር›› ‹‹የትምህርት ሴክተሩን የሚመሩት እነማቸው የሚለው ነገር ያሳስበኛል›› አቶ አንተንሳይ ታፈሰ ይባላል፡፡ በኢትዮጵያ የነጻ ፕሬስ ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ ከሚባሉ ጋዜጠኞች አንዱ ነው፡፡ ላለፉት ሁለት ዐሠርቶች ደግሞ በትምህርት ዘርፉ...

‹‹የራስ መኮንንን ሐውልት አፍርሶ የጀነራል ሰዓረን መሥራት ትርጉሙ ምንድነው?›› አለባቸው ደሳለኝ ሐበሻ

‹‹የተዛባ ትርክት ብሔራዊ ኩራታችንን አጥፍቶታል›› ‹‹ቅርስ ሦስተኛና አራተኛ የዓለም ጦርነት የሚያስነሳ ጉዳይ ነው›› የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ አለባቸው ደሳለኝ ሐበሻ ይባላል፡፡ ከሀገሩ ተሰድዶ ኑሮውን በሀገረ እንግሊዝ ካደረገ ሩብ ምዕተ ዓመት አልፎታል፡፡ አለባቸው በቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ከራዲዮ...

‹‹በኢትዮጵያ ፊደላት የተፃፈ የየትኛውም ብሔር ቋንቋ ማንበብ ተችሏል›› ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው

‹‹ግንኙነታችን ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ ዋናው ቤተ መቅደስ ልባችን ነው›› ውድ አንባቢያን ባሳለፍናቸው ሁለት ዕትሞች ከኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው ጋር የኑሮ እና የቴክኖሎጂ ሕይታቸውን የተመለከቱ ሰፋ ያሉ ቆይታዎች ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው የመጨረሻ ክፍል ቆይታችን ደግሞ አርቴፊሻል...

‹‹በትንሹ ለአራት ዓመታት አስበንበታል›› ፕሮፌሰር ማኅተመ በቀለ (የመቅርዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር ቦርድ ሰብሳቢ)

‹‹መቅረዝ ጥራትን በማጉደል ሰዎችን መጥቀም ይቻላል ብሎ አያምንም›› ‹‹ሆስፒታሉ የደንበኞች አገልግሎት ሥልጠና ለመስጠት አቅዷል›› የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ በቅርቡ አገልግሎት መሥጠት የጀመረው መቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ የአክስዮን ማኅበር ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ማኅተመ በቀለ ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ማኅተመ በቅዱስ ጳውሎስ...

‹‹ኮ/ል መንግሥቱ ’ምን ማለትህ ነው?’ ብለው አፋጠጡኝ›› ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው

‹‹ፊደሎቻችንን ወረቀት ላይ ነድፌ ነው ኮምፒውተር ላይ ያስገባሁት›› ‹‹እኔ እግዚአብሔርን በሃይማኖት ብቻ አልወስነውም›› ‹‹የማንበቢያው መንገድ ተለያየ እንጂ የንባብ ባሕሉ አሁንም አለ›› ውድ አንባቢያን በቁጥር 199 ዕትማችን ከሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ባለሙያው ኢንጂነር ፍሥሐ አጥላው ጋር ስለትውልድ እና ዕድገታቸው፣ ከሀገር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች