Featured

የአሰብ ወደብ ጥያቄን ትክክል እንዳልሆነ ለመቀላመድ መሞከር ባንዳነት ነው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ የአሰብ እና የቀይ ባሕር ጥያቄ ትክክል እንዳልሆነ "መቀላመድ"፤ "ባንዳነት" ነው አለ። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. "ወደን እና ፈቅደን ስለምንሞትላት ኢትዮጵያችን ጠንቅቀን እናውቃለን" በሚል ርዕስ ባሰፈረውና...

በተማሪ ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝቶ ያላዳረሰ ት/ቤት ካለ የእውቅና ፈቃዱ ይሰረዛል

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ትምህርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በተማሪዎቻቸው ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝተው ማሰራጨት ካልቻሉ የእውቅና ፈቃዳቸው እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል። የቢሮው ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ " በግል ትምህርት ቤቶች አልፎ...

በአማራ ክልል የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በክረምቱ ወቅት ያስከተለው የተፈጥሮ አደጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰባቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ፣ ሰሞኑንም በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ከባድ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት አድርሷል። የአማራ ክልል አደጋ...

በአፍሪካ ቀንድ ፣ በቀይ ባህር ፣ በናይል ተፋሰስ ዙሪያ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ” – ኤርትራ

" በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት የፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ማሳድ ቡሎስ አሜሪካ ኒውዮርክ በተባበሩት መንግሥታት (UN) ጉባኤ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ጋር እየመከሩ ነው። ከኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሩሲያ ጉዞና አንድምታው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በአለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፑቲን ጋር ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ ለማልማት ስምምነቶች ስለመፈረማቸውም ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር እና የሩሲያው ፕሬዚዳንት ውይይት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች