ምጣኔ ሀብት

የአዳማ-አዋሽ ለፈጣን መንገድ ከ181 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድርድር ተጠናቀቀ

የአዳማ-አዋሽ የፈጣን መንገድ ሁለተኛ ክፍል ግንባታን አስመልክቶ በአፍሪካ ልማት ባንክ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል ሲካሄድ የነበረው የመጨረሻው የገንዘብ ድጋፍ ድርድር መጠናቀቁ ተገለፀ። ይህ ድርድር ባንኩ ፕሮጀክቱን በቅርቡ ለቦርዱ አቅርቦ እንዲያፀድቅ የሚያስችል ሲሆን፣...

ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የስማርት ሲቲ ጉዞ የሚያፋጥን መግባቢያ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ጋር ተፈራረሙ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ የተመራ ልኡካን ቡድን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንዲሁም በአስተዳደሩ ከሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የስማርት ድሬን ጉዞ ለማፋጠንና ስራዎችን በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ መክረዋል። በዚህም ከንቲባ...

የተሰናባቹ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ (ዶ/ር) የግሎባል ፋይናንስ ውጤት ይፋ ሆነ ⵑⵑ

ግሎባል ፋይናንሺያል መጽሄት በአለም አቀፍ ደደረጃ በ2025 የማዕከላዊ ባንክ ዥዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል ፡፡ መጽሔቱም “A+”፣ “A” ወይም “A-” በሚል የማዕከላዊ ባንክ ገዥዎችን ስራ አፈጻጸም ይፋ አድርጓል። በዚህም ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ (ዶ/ር)...

ኢትዮጵያ ዕዳ የመክፈል ጫና ውስጥ መሆኗን የአለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ገለጹ

የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) በጋራ ባካሄዱት አዲስ ግምገማ፣ ኢትዮጵያ ዕዳ የመክፈል ጫና ውስጥ መሆኗን አስታወቁ። ሪፖርቱ፤ ሀገሪቱ “ያልተረጋጋ የመበደር እና ዕዳ የመመለስ አቅም ላይ ናት” ሲል በመግለጽ፤ በኢኮኖሚ ላይ ጥብቅ...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቴሌኮም ገበያው ሦስተኛ ተወዳዳሪ  ቢገባም ስጋት የለብኝም አለ

"በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ሽፋን ኢትዮጵያ በጥቂትዓመታት ኬንያና ታንዛኒያ ከደረሱበት ደረጃ ላይ ትደርሳለች" ሳፋሪኮም ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ገበያ ሦስተኛ ተወዳዳሪ ኩባንያ ቢገባም፣ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኩባንያ እድገት ላይ ስጋት እንደማይፈጥር ገልጧል። የሳፋሪኮም ኩባንያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፒተር ንዴግዋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች