ምጣኔ ሀብት

የባንክ ቁጥጥር ደካማነት የሕገወጥ ገንዘብ ዝውውርን እያባሰ ነው

በኢትዮጵያ፣ ናሚቢያ፣ አልጄሪያ እና ቱኒዚያን በመሳሰሉ አገራት የባንክ እና የውጭ ምንዛሪ ቁጥጥር ጥብቅ ቢሆንም፣ አሁንም በዘርፉ ያለው ቁጥጥር በቂ አለመሆኑ ተጠቁሟል። ይህ ደግሞ ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል ተብሏል። አንድ ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ የባንክ እና መደበኛ...

ሃይኒከን ኢትዮጵያ በ20 ሚለዮን ብር  ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

ሃይኒከን ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል መስተዳድር ሸገር ከተማ ኮዬ ፈጨ ክ/ከተማ በሚገኙ ቁጥራቸው ከ75 በላይ የሆኑ አባወራዎችን በወተት፣ በከብት እና በዶሮ እርባታና በመሳሰሉት የገቢ ማስገኛ ሥራዎች በማደራጀት ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታውቋል። ሃይኒከን ኢትዮጵያ የማህበረሰብ ኃላፊነት ለመወጣት...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳዑዲ ቴሌኮም የቢዝነስ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተወያዩ

በሳዑዲ ቴሌኮም የሴልስ ከርየር እና ሆልሴል ምክትል ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ዚያድ ሃማድ ኤ. አልሃሶን እና የከርየር ሴልስ ዳይሬክተር ሚስተር ባንደር ኤ. አልኮዳይር የተመራ ልዑክ ከኢትዮ ቴሌኮም ማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት አካሄዷል፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ኦፕሬተሮች መካከል ያለውን...

የገንዘብ ሚኒስቴር በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ላይ የሰጠዉ ማብራሪያ

በገቢ ግብር (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1395/2017 አንቀጽ 89 እንደተመለከተው ግብር ከፋዮች በየሶስት ወሩ ለሚከፍሉት ግብር መሰረት የሚሆነው ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት የከፈሉት ግብር ነው:: ከተያዘው የግብር ዓመት በፊት በነበረው የግብር ዓመት...

የኢትዮጵያ መንግስት እና ዳንጎቴ ግሩፕ ስምምነት ተፈራረሙ

​ የኢትዮጵያ መንግስት የኢንቨስትመንት ክንድ የሆነው ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) እና የዳንጎቴ ግሩፕ በጎዴ ለሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ትልቅ የባለአክሲዮኖች ስምምነት ተፈራረሙ። ዛሬ የተደረገዉ ስምምነቱ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 40 በመቶ ድርሻ ሲይዝ፣ የዳንጎቴ ግሩፕ ደግሞ ቀሪውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች