ምጣኔ ሀብት

የተጨማሪ እሴት ታክስ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ

የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት...

ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ ፈፀመ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በማቅረብ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። በዚህም መሰረት ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ለባንኩ የቀረቡ የውጭ ምንዛሪ የደንበኞቻችን ማመልከቻዎችን ሁሉንም በማጽደቅ የ420.4...

በጥቁር በረንዳ እና በመደበኛ ያለው የውጪ ምንዛሪ ልዩነት መስፋት እና መጥበብ ለምን ባህሪው ሆነ?

የሆነው ሆኖ በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው? የሆነው ሆኖ የአለም የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ የፀጥታ ችግሮች አለመፈታቱ፣ በትይዩ ገበያውና በመደበኛው የምንዛሪ ዋጋ መካከል...

አርቴፊሻል ኢንተለጀንትን በመጠቀም ብድር መስጠት ተቻለ

በአገራችን 49 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ብቻ የባንክ አካውንት አላቸዉ ተብሏል፡፡ ከዚህ በፊት ከየትኛዉም የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ያልሆኑ አነስተኛ፣ ጥቃቅን እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን እንዲሁም አነስተኛ ይዞታ ያላቸዉ ገበሬዎችን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም ያለማስያዣ ብድር እንዲያገኙ መደረጉን ሰምተናል፡፡ ክፍያ...

የባንኮች ውህደት ለግል ባንኮች በርካታ ጥቅሞችን ይዞ ይመጣል

የባንኮች ውህደት ለግል ባንኮች በርካታ ጥቅሞችን ይዞ ይመጣል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ፡፡ የባንኮች ውህደት በዋናነት የባንኮቹን የፋይናንስ አቅም ለመሳደግ እንደሚረዳ አቶ ዘመዴነህ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል፡፡ የባንኮች ውህደት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች